🎉MEMEFI ላይ ከMay 17በፊት የጀመሩትን ዳጎስ ያለ Airdrop Allocation እንደሚኖራቸው የተናገሩ ሲሆን ከዚህ ቀደም እንዳስታወቁት ቀድመው የጀመሩ ወይንም Early Adopters የተባሉት በAirdrop ቦነስ እንደሚኖራቸው ገልጸው ነበር ።
እስቲ ከMay 17 በፊት የጀመራችሁ 😀
#memifi
እስቲ ከMay 17 በፊት የጀመራችሁ 😀
OCTOBER 9 ሊስት ይደረጋል🔥
#memifi