ዜና ቼልሲ ™


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ዜና ቼልሲ
የመወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇
👉 @ETHIO_CFC 👈
👉 @ETHIO_CFC 👈
👆👆👆👆
ለአስተያየት : @N_A_O_L_I_S_M
በኢትዮጵያ | 2016 ዓ.ም ተከፈተ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


በሎውብሎክ ዘግቶና አፈግፍጎ ሚጫውተው ኤቨርተን ከብዙ የማሸነፍ ሂደት ቢገታንም የፊታችን ሐሙስ ክፍት አግርክዋስን በሚጫወተው በፉልሃም እንደምንካስ እርግጠኛ ነኝ :: ምንም እንክዋን ቀላል ተጋጣሚ ባይሆኑም, አርሰናልንና ሊቨርፑልን እንዳስጣሉ ሳይረሳ ::


@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


ቼልሲ በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል።

ቼልሲ በሁሉም ውድድሮች ካሳካቸው ተከታታይ ስድስት ጨዋታ ድል በኋላ አቻ ወጥቷል

በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ
1 ሊቨርፑል 36 ነጥብ
2️⃣ ቼልሲ :- 35ነጥብ
3  አርሰናል  33 ነጥብ


ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?

ሐሙስ - ቼልሲ ከ ፉልሀም

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


የሊጉ መሪ ሊያደርገን የነበረውን እድል በአግባቡ አልተጠቀምንበትም 😒


አለቀቀ 😭😭


የባከነ 2 min 😡


90' የውጤት ለውጥ የለም 😭😢


ደቂቃ እያለቀ ነው 😭😭


ጎል እየሸተተኝ ነው ማግባታችን አይቀርም 👍


ለዚ ጨዋታ ማዲዌኬ አያስፈልግም ትላላችሁ 🤷🤷??

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


#Sancho በ #ማዱኬ ቢቀየር ጥሩ ይመስላል ። 🙏


እረፍት

EVE 0 0 CHE

@ET_ZENA_CHELSEA


🔥💙🔥💙🔥💙🔥💙
ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ዛሬ እኮ ቡድናችን
#ቼልሲ ጨዋታ አለው ።
🔥💙🔥💙🔥💙🔥💙

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


በ ገና በአል ምክንያት ተጫዋቾቻችን Westminster ሆስፒታል ጉብኝት አድርገዋል

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


የ 90Min's የ ጨዋታ ግምቶች !!

ክለባችን ቼልሲ ነገ ማለትም ታህሳስ 13 አመሻሽ 11 ሰአት ጉዲሰን ፓርክ ላይ የሚደርገውን ጨዋታ 1ለ1 ያልቃል ብለዋል።

ምን ትላላችሁ 🧐

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


መልካም 28ኛ አመት ልደት ለቺሊ🍾❤️

SHARE" @ET_ZENA_CHELSEA


የኤንዞ ማሬስካ የቅድመ-ኤቨርተን ጨዋታጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች

✅ኤንዞ ማሬስካ በባዲያሺሌ እና ዌስሊ ፎፋና

"ሁለቱም አሁንም ከስብስቡ ወጥተዋል ሁለቱም ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃሉ."

✅ኤንዞ ማሬስካ ስለጨዋታው

" ቼልሲ በጉዲሰን ፓርክ ከኤቨርተን ብዙ ጨዋታዎችን ተሸንፏል? ከብሬንትፎርድ ጨዋታ በፊት ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቀኸኝ ያንን ጨዋታ አሸንፈናል እዛም ተመሳሳይ ነገር ማድረግ እንደምንችል ተስፋ እናደርጋለን::"

✅ኤንዞ ማሬስካ ስለጀምስ

"ሬይስ ጄምስ በመጨረሻ ከእኛ ጋር ልምምድ ይጀምራል በቀስታ, በዝግታ, ይመለሳል. እሁድ ወይም በሚቀጥለው እሁድ ከእኛ ጋር ይሆናል ማለት አይደለምእቅዱ በከፊል ነው በልምምድ ጊዜ ከቡድኑ ጋር ይሆናል"

✅ኤንዞ ማሬስካ ስለጉዳት

"ጆአዎ መመለሱን አይታችዋል ላቪያ ምናልባት እሁድ ከኤቨርተን ለመጫወት ይቸገራሉ. አይተን እንወስናለን ከዚያ የተቀሩት አዲስ ጉዳት የለም ሁሉም ከጉዳት ንፁ ናቸው. "

✅ኤንዞ ማሬስካ ስለሚለቁ ተጨዋቾች

እንደ ቺልዌል ካርኒ ያሉ ከእኛ ጋር በአጋጣሚ ብዙ ያልተጫወቱ ተጫዋቾች አሉ እና ምናልባትም እነሱ በየቀኑ ስለሚሰሩ በጃንዋሪ መልቀቅ የሚፈልጉ የመጀመሪያዎቹ ተጨዋቾች ናቸው ምክንያቱም ብዙ አልተጫወቱም "

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


🗣ኤንዞ ማርስካ ፦

"ሬስ ጄምስ ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሷል ነገር ግን እሁድ ወይም በሚቀጥለው እሁድ በቡድኑ ውስጥ ይሆናል ማለት አይደለም።

"እንደ አለመታደል ሆኖ ባዲያሺል እና ፎፋና አሁንም የሉም እና ለረጅም ጊዜ አይገኙም።"

"ጆአዎ ፊሊክስ እና ኖኒ ማዱኬ ሁለቱም ጥሩ ናቸው፣ ሮሚዮ ላቪያ በእሁዱ ጨዋታ ላይ ለመድረስ ይሞክራል።"

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


ቀጣይ ጨዋታ | Next Match

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

   🔵  ኤቨርተን ከ ቼልሲ ⚪️

🗓 ታህሳስ - 13 - እሁድ

⏰ አመሻሽ 11:00

🏟️ ጉዲሰን ፓርክ

መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ! 💙

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


የኤንዞ ማሬስካ የድህረ-ሻምሮክ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች

✅በጨዋታ ላይ

ለወደፊቱ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁንም ምን ያህል ቁምነገር እና ሙያዊ መሆናቸውን ያሳዩ ይመስለኛል ወደታች መውረድ እንደማይፈቀድላቸው ያውቃሉ ለወጣት ተጫዋቾች ጥሩ እድል ሆኖላቸዋል ስለዚህ በጣም ደስተኞች ነን.

✅ፓልመር ከአሁን በኋላ በኮንፈረንስ ሊግ መጫወት ስለመቻሉ

በጥር የዝውውር መስኮት በሚመጡ እና በሚለቁ ተጫዋቾቹ ይወሰናል ስለዚህ በዚህ ቅጽበት ስለ ቡድኑ ማውራት አያስፈልግም
በዚህ ቅጽበት፣ በአገር ውስጥ ውድድር ላይ ማተኮር እንችላለን ምናልባትም እሱ የተሻለ ነው።

✅በጊዩ አቅም ላይ

ከማርክ ጋር ችግሩ አንዳንዴ እድሜን እንረሳዋለን እሱ ከጆሽ አቼምፖንግ ጋር በዕድሜ ተመሳሳይ ነው እናም በዚህ ውድድር ስድስት ግቦችን አስቆጥሯል። ዕድሉን እየወሰደ ነው። ከኒኮላስ እና ክሪስቶ ጋር ለእሱ ቀላል እንዳልሆነ ያውቃል ነገር ግን በትክክለኛው መንገድ እየሰራ ነው"

✅በ ሙሬይ ካምቤል ላይ

"የመጀመሪያህን ጨዋታ ስትጫወት በጭራሽ ቀላል አይደለም በጣም ጥሩ ነገር አድርጓል እሱ በኳስ እና በመከላከል ረገድ ጎበዝ ነው ይህ እድል ይገባዋል እሱ አሪፍ ነበር።"

✅ስለ ዲውስበሪ ሀል አስፈላጊነት

እንደ አለመታደል ሆኖ እሱ አይሸጥም ማለት አልችልም ስለ ኪርናን ብቻ ሳይሆን መላው ቡድን መስኮቱ ሲከፈት ማንኛውም ነገር ሊከሰት ይችላል በኪዬርናን በሚሰራበት መንገድ በአፈፃፀሙ በጣም ደስተኞች ነን ስለ ኪርናን ይህ የእኔ ሀሳብ ነው።

ከተጫዋቾቻችን አንዱ እንዲሄድ አንፈልግም በክለቡ እና በተጫዋቹ መካከል ስምምነት ላይ የተመሰረተ ጉዳይ ነው። በኪየርናን ደስተኞች ነን።

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


ቼልሲ ድል አድርጏል!!

በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የመጨረሻ ዙር ጨዋታውን በሜዳው ከአየርላንዱ ክለብ ሻምሮክ ጋር ጨዋታውን ያከናወነው ቼልሲ 5ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል::

የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ማርክ ጊዮ 𝐱3 እና ዲውስበሪ ሀል እና ኩኩሬላ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ቼልሲ በኮንፈረንስ ሊጉን ሁሉንም ጨዋታ በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን በበላይነት አጠናቋል::

ቼልሲ በቀጣይ የፊታችን እሁድ በፕሪሚየር ሊጉ ከሜዳው ውጭ ከኤቨርተን ጋር ጨዋታውን ያከናውናል::

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA

Показано 20 последних публикаций.