@ETwhitehat
🖥⌨ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛትዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች‼️ @ETwhitehat
✅ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው። ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው።
✅ አሁን ማንኛውም ሰው #Desktop_PC ከመግዛቱ በፊት ሊያውቃቸው የሚገባቸው ምርጥ 10 ሃሳቦችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
1⃣ ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ።
2⃣ #Motherboard ውስጥ PCI Express x16 slot መኖር አለበት። ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል። ለምሳሌ፦ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድ እና ሌሎች . . .
3⃣ ሚሞሪው ወይም #RAM ቢያንስ 4GB መሆን አለበት። ይህም ኮምፒውተርዎ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል።
4⃣ ፕሮሰሰሩ ወይም #CPU Quad-core processor ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን በአንዴ የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ያደርጋል።
5⃣ ኮምፒውተሩን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፋኑ የማይጮህና የማይረብሽ ቢሆን ይመረጣል።
6⃣ All-in-one ወይም ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ #Flat እና #HDMI_Cable ማስገባት የሚችል፣ #Bluetooth እና #Wi-Fi የሚሰራ እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)
7⃣ Single and High powered graphics card ያለው ይምረጡ። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅምዎታል።
8⃣ የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500 GB ወይም ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው።
9⃣ ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ።
🔟 ኮምፒውተር ሲገዙ አብረው #External_Hard_Disc ይግዙ። ይህም ኮምፒውተሩ ቢበላሽ ለFile backup (መጠባበቂያ) ያገለግላል።
🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰