ምንጊዜም ቢሆን አብሯችሁ ላለው ሰው ቅድሚያ ስጡ! በተስፋና በቸልተኝነት የሩቅ ነገር ስትጠብቁ ከጎናችሁ ያለው እንቁ ድንገት በሌላ ሰው እንዳይወሰድ።
፦ ለምንድነው አብሮን ላለ ነገር ዋጋ ማንሰጠው?
፦ ለምንድነውስ እንግዳ ነገሮች ላይ እይታችን ከብዶ ለመያዝ የምንጓጓው?
አንተ/ቺ በኔ ውስጥ ትልቅ ዋጋ አለህ/ሽ
ሁሌም ኑርልኝ/ኑሪልኝ!! እወድሀለው/ሻለው 😍😍😍😍❤❤❤❤
አብሬህ/ሽ በመሆኔ እድለኛ ነኝ!!
ማራናታ
☺️☺️☺️☺️☺️☺️😘☺️☺️☺️☺️☺️☺️
፦ ለምንድነው አብሮን ላለ ነገር ዋጋ ማንሰጠው?
፦ ለምንድነውስ እንግዳ ነገሮች ላይ እይታችን ከብዶ ለመያዝ የምንጓጓው?
አንተ/ቺ በኔ ውስጥ ትልቅ ዋጋ አለህ/ሽ
ሁሌም ኑርልኝ/ኑሪልኝ!! እወድሀለው/ሻለው 😍😍😍😍❤❤❤❤
አብሬህ/ሽ በመሆኔ እድለኛ ነኝ!!
ማራናታ
☺️☺️☺️☺️☺️☺️😘☺️☺️☺️☺️☺️☺️