Репост из: 🥀ራስን ማሸነፍ™🍂🍁
ለምን እነዛ ሚጠሉህና ስግብግብ ጓደኞችህ እንደበዙ ታውቃለህ ?
በአንድ ቀን ያው እነርሱም ልጅ ነበሩና Sofa ላይ ቁጭ ብለው Tv እያዩ እያለ እናታቸው ድንገት የሆነ ነገር አስፈልጓት ስማቸውን እያቆላመጠች ድምጿን ከፍ አድርጋ ትጠራቸዋለች እነርሱም በዛ በልጅ እግራቸው ዲ .. . ዲ . . . ዲዲ እያሉ ይመጡና አቤት እማ . .. .... . . ! ሲሏት ና እስኪ ያቺን እቃ አቀብለኝ ደክሞኝ እኮ ነው ስሰራ ውዬ ስትለው እሺ እማ ይልና ከኩሽና ገባ ብሎ ያዘዘችውን ነገር ያቀብላታል ከዛ "ውይ! ልጄ ተባረክ ምናለ እንዳንተ አይነት ልጅ ሺህ በሞላ🙏" ብላ ትመርቀዋለች ከዛ እንደርሱ አይነት ሺህ ከዳተኞች ጨጓራህን ልጠው ፣ ገፈው እንዲሁም ተሳልቀው ጅብ አኝኮ የተፋው ስጋ አስመስለውት ይሄዳሉ 😏💔❤️🔥
አየህ/ሽ . . .💔❤️🔥❤️🩹
@RASN_MASHENEF 🖤
JOIN OUR OFFICIAL CHANNEL!!💊🙏