Фильтр публикаций


ለምን ነው በሌሊት የምትመጣው ግን ጋሽ ጀሞ😀


አረ እኔ እማ ምግብ ስለቅም አልውልም ብየ ከተውኩት ቆየው 😐


Ayewlsh eko


0.000001$ እንኳን ቢሆን መልቲ የሰሩ ሜምበሮች ጥሩ መላ እንደሚያገኙ ስታውቅ የሚሰማህ ስሜት 🫡


paws እና zoo 🙄✊

zoo ነፍ ነው ያለኝ 🫡


በሚገባ ልክ ብለሀል

ቆይ ግን አንተ ለምን ነው የማሰራው 😂😂


ለአሁኑ ኖትፒክስል የሰሩ ብቻ ስለ ኤርድሮፕ ያውሩ ሌሎቻችን ዝም ብለን እንተኛ 🫡


ሁሉንም ይቅናቹ እያልን ቀረን እኮ 🙁

ምንድነው እኛስ መቼ ነው ምንባለው 🙄


ምነው በሌሊት አንተ አተኛም


SEED JAN 28 LIST ይደረጋል


Good night

ጥዋት 1$ ገብቶ ብናገኘው 😊😊😊


Tiktok Tiktok እያልን ስራችን እረሳን

Woof ወደፊት ብቻ እያለ ነው🔼


እኔ ግን Tiktok አልጠቀምም

24 Hour Telegram ማነው እንደኔ የሆነ
✉️🥰🙂


እምቢ ሲለኝ መገመት ነበረብኝ 😬


♥️ከርዕስ ውጭ

🔥 Tiktok ከምድረ አሜሪካ በይፋ ተወግዷል

የእግዱ ተግባራዊነት
Tiktokን ከPlaystore እና Appstore ላይ እንዲጠፋ ያደርጋል።

New users, tiktok ማውረድ አይችሉም ፤ ነባር userሮችም App Update ማድረግ አይችሉም።

✅በ Ethiopia እሳ ምን ይሁን

🔘ይወገድ 🔥

🔘ይቆይልን ❤️

699 0 3 3 146

ROBA AIRDROP ⌛⌛⏳


ጠቡን እኮ እኚ ግም


Репост из: 4-3-3 Crypto
Zoo Update

አሁን ላይ የእድል ሰዓት (Lucky hour) ሊጀመር ነው...ይህም ማለት Zoo ላይ በዚህ የ እድል ሰዓት በ Ton ወይም Star Animal Feed ስትገዙ የገዛችሁ Feed ከ 2 እስከ 10 እጥፍ ይባዛላቿል

ይህንን የ እድል ሰዓት እየተከታተልን በቻናላችን ፖስት የምናደርግላችሁ ይሆናል::

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


እናተ woof woof በሉ እኛ Telegram Airdrop ትተናል 😎


ብር ስናገኝም መብላት ማንችልበት ሀገር ምንድነው ሰልፉ

Показано 20 последних публикаций.