ግዕዝ voiceን ሲጠቀሙ አዳዲስ ስሜቶችን በራሳቹህ መጨመር እንደ ሚችሉ ያውቃሉ።
ለምሳሌ: ⚡️ ከላይ ያለው audio script 💥
[የድካም ስሜት - Tired/Sleepy]
"አምስት ሰዓት ሆኗል? [yawns]... አይ ይሄ ስራ አላለቀም። አይኖቼ እየፈዘዙ ነው። [sighs]... ለምን ይሆን እንዲህ የምለፋው? ማን ያየው ይሆን?"
[ጥርጣሬ - Doubt/Whispering]
"ምናልባት... ምናልባት አልተሳካም ማለት ነው? [whimpers]... ማንም አይሰማኝም።"
[ድንገተኛ ደስታ - Sudden Realization/Giggles]
"ቆይ... ስልኬ? [giggles]... ቆይ ቆይ! ማሳወቂያው እየመጣ ነው! አንድ... ሁለት... ሶስት! [chuckles]... አይሆንም!"
[ከፍተኛ ደስታ - Peak Excitement/Laughter]
"ተሳካ! [laughs]! አዎ! ተሳክቷል! አላምንም! [shouts]! በመጨረሻ ውጤቱን አየሁት! [claps hands]!" [ኩራትና እርካታ - Pride/Calm]
"አሁን ይገባኛል። [clears throat]... ትክክለኛውን መንገድ ይዣለሁ። [deep breath]... ነገ አዲስ ቀን ነው።"
ለስሜቶቹ [ ] ይጠቀሙ