ቤተክርስቲያኔ ናፍቆኛል ቻሌንጅ ጥሪ ✝️🛐
• የክብር ህይወት ቤተክርስቲያን ናፍቆኛል
• በር ላይ የሚቀበሉን ሲዲ ሚኒስትሪዎች ናፍቆኛል 🙋🏼♀️🙋🏼
• የዲያቆናት ፈገግታ የተሞላ አቀባበል ናፍቆኛል 👩🏻💼👨🏻💼👨🏽💼
• ጠንካራዎቹ የፀሎት መሪዎች ናፍቀውኛል 👌
• ድንቅ የሆነው የአምልኮ 😇😇እና የ ዝማሬ ጊዜ ናፍቆኛል 🎵🎙🎶
• ለመንፈሳዊ አባታችን አቀባበል የሚያደርጉት እና ማስታወቂያዎችን የሚነግሩን የመድረክ መሪዎች ናፍቆኛል በተለይ ደራራ ናፍቆኛል 💯
# የቪዲዮ አባላት ያለመታከት ሲቀርፁ ማየት ናፍቆኛል🖥🎥📹📽
#ጎኔ ያለውን ድንቅ ሰው ሰላም ማለት ናፍቆኛል👬👭
• መንፈሳዊ አባታችን መድረክ ላይ ከመውጣቱ በፊት ያለው ሐሴት😯😯 ናፍቆኛል
• መባ እና አስራት ከመስጠታችን በፊት መንፈሳዊ አባታችን የሚያስተላልፈው መልዕክት ናፍቆኛል 🧨
• መባ እና አስራቴን በቤተክርስቲያን ፕሮግራም ላይ መስጠት ናፍቆኛል 🎁
• የመንፈሳዊ አባታችን ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ያሉት ህይወት ቀያሪ አጭር መልዕክቶች ናፍቆኛል 😘
• የመንፈሳዊ አባታችን ቁም ነገር አዘል ተከታታይ ትምህርቶች ናፍቆኛል
• በትምህርቶች መሀል አሜን ብሎ መቀበል ናፍቆኛል 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
• በመንፈሳዊ አባታችን ምሳሌዎች መሳቅ ናፍቆኛል 😂😆
• ከመንፈስ ፍሰቱ ጋር አብሮ መፍሰስ ናፍቆኛል🙏🏼
• በትምህርቱ መካከል ያሉት ትንቢታዊ መልዕክቶች ናፍቀውናል🖐🏾🖐🏾
• መንፈስ ቅዱስ በፈውስ እና በተአምራቶች ሲሰራ ማየት ናፍቆኛል
• ሙዚቀኞች ሲጫወቱ መስማት ናፍቆኛል 🥁🎸🎷🎹
• ከፕሮግራም በኋላ በር ላይ ከቅዱሳን ጋር መሰብሰብ ናፍቆኛል 🧍🏽♀️🧍🏽🧍🏻♂️
ለየቤተክርስትያኔ ናፍቆኛል ቻሌንጅ ጥሪ ሁላቹንም ጋብዣችኃለሁ ስለዚህ የእናንተን እና የቤተክርስቲያናችሁን ስም በማድረግ ቤተክርስትያናችሁ ውስጥ የናፈቃችሁን ነገሮች ንገሩን።