መፍትሄው❓️


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана



Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ትናንት ያለፈ ታሪክ ነው🗒

ነገ ያልተደረሰበት ሚስጥር ነው🔐

ዛሬ ደግሞ ልዩ ስጦታ ነው🎁

በታሪኩ ተምረን በስጦታው እየተጠቀምን ሚስጥሩን እንፈልግ🫴


ከአህያ ጋር አትሽቀዳደም ምክኒያቱም 🚫


ከቀደምከው አህያ ነው ጊዜህን አጥፍተህ ነው የምትመለሰው❌️

ከቀደመህ ደግሞ በአህያ ተቀደምክ ተብለህ ትዋረዳለህ❌️

እናስተውል‼️‼️‼️‼️


ሁሉም ያልፉል ❗️

ጭንቀት አንድ ጊዜ ነው‼️


እርጅና እና ሞት መድሀኒት የላቸውም‼️

መድሀኒታቸው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ብቻ ነው‼️


የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።»

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።


ብዙ የሚያባብልህ ብዙ የሚጎዳህ ነው‼️


Репост из: 🫀with 🧠
بطبع هو الحب 💝
الذي يفرحنا ويؤلمنا بنفس الوقت
ولاكن لماذا ها .......😢


የኛ የግላችን የምንለው ን

ለዘመናት ለፍተን ያፈራነው ን

አመድ ሚያደርገው እኛ የንብረቱ ተወካይ እንጂ ባለቤት አለመሆናችንን ሊያሳየን ፈልጎ ቢሆንስ❓️


የጊዜ እንጂ የሰው ክፉ የለውም‼️


የህይወትን ጠዐም የሚያውቋት❗️

በአግባቡ የኖሯት ብቻ ናቸው‼️


መሆን ባለበት ሰዐት ያልሆነ ነገር ❗️

መሆን በሌለበት ሰዐት አይሆንም‼️


የሀይስኩል ተማሪዎች ሆይ ረጋ ሰከን በሉ ...የምታስቡት አይነት ህይወት መሬት ላይ የለም ...ባቀዳቹበት መልኩ ነገሮች የሚሄዱት እዛው አዕምሯቹ ውስጥ ነው ....ታሪክ ፀሀፊዎች ሆይ የፍቅር ታሪክ እያላቹ መቼት'ቱን ሀይስኩል ላይ አታድርጉ የሌለ ነገር እየፈጠራቹ ትውልድ አታበላሹ ።
እናንተም ትምህርታቹ ላይ ብቻ አተኩሩ የሚደርሰው ሁሉ መንገድ ላይ ነው የናንተ ቸኩሎ መሄድ ለመተላለፍ ይዳርጋልና እንደጊዜያቹ ሁኑ። ተማሩልን🙌


ውሸታም ለመባል ያዩት ሁሉ ማውራት በቂ ነው‼️


እውነተኛ ፍፃሜዎች ስንብት የላቸውም‼️


የፈጅር ወዳጆች ጌታቸዉን ወደዉ እሱም የወደዳቸዉ ህዝቦች ናቸዉ
ወደሱ የናፈቁ እሱም ናፈቃቸዉ
የፈጅር ሰላት የቀናችን ቆንጆ ጅማሬ ነዉ❗️


የሰው ህይወት ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስንሆን የንግስናውን ቦታ እንወስዳለን‼️


ሰውን ስትለዩ በሰላም ❗️

አይብ ማውጣት አደብ አይደለም‼️


ጊዜ ራሱ የሰውን ትክክለኛ ማንነት ይገልፃል‼️


የሰው ልጅ እንዴት ራሱን ይጠላል❓️


ቀናችሁን በ ዱዐ እና በ ሰላት ጀምሩት❗️

Показано 20 последних публикаций.

56

подписчиков
Статистика канала