በጣም የሚዋደዱ ባለትዳሮች ነበሩ። በፍቅራቸውም ሆነ
በታማኝነታቸው ተወዳዳሪ አልነበራቸውም!!
በአጋጣሚ ከእለታት እንድ ቀን ሰይጣን ከመሀላቸው በመግባት
ፍቅራቸውን እንዳልነበር አድርጎ አጣላቸው። አቶ ባል~ንዴት
በተሞላ ቃላት
"የኔ እህት ትሰሚያለሽ? ጧት ሲነጋ እዚህ ቤት እንዳላገኝሽ
የምትፈልጊውንና የምትወጂውን ነገር በመያዝ ከቤቴ ውልቅ
እንድትይ አሳስብሻለሁ። ሁለተኛ ዓይንሽን ማየት አልፍልግም!! "
ወይዘሮ ሚስት ~"እንዴት የኔ እህት እባላለሁ ሚስትነቱ
ቀርቶብኝ" ብላ ኡኡታዋን አቀለጠችው። ሆኖም ግን ወደ
ወላጆችዋ ቤት እንድትሄድ የፈቀደላት ንጋት ስለነበር ምሽቱን
ቤቷ በመቀመጥ አሳለፈችው። አቶ ባል ከተኛ የማይነቃ ሰው
ነበርና መኝታ ክፍል በመግባት እንቅልፉን ላሽ ብሏል።
የሚገርመው ከእንቅልፉ
ጧት ሲነቃ እሱነቱን ያገኘው ከሚስቱ ቤተሰቦች ጋር ነበር።
እሱም
በመደንገጥ ይህን ሲል ጠየቃት "የተኛሁት ከቤቴ ነበር።
ለመሆኑ
ማነው እዚህ ያመጣኝ ?" ሚስትም አለች " ሲነጋልሽ
የምትውጂውንና
የምትፈልጊውን ነገር ይዘሽ ውጭ አልከኝ። እኔ
ደግሞ የምፈልገውና የምወደው አንተን
ስለሆነ እንቅልፍ ከተኛህበት አንስቼ በመሸከም ወደ ቤተሰቦቼ
ቤት ይዠህ መጣሁ" ስትል መለሰችለት።
ባል "በመገረምም በመደሰትም የኔ ፍቅር ማታ የተናገርኩት
ተናድጄ ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ብሎ የኔ ባትሆኚ እንዴት
ይቆጨኝ ነበር በማለት ግንባሯን ሳማት። ........ ሼር
......ወዳጄ ፍቅርህ ክፍይህ ናት
ተንከባከባት!!
.....
..
ለቀዳሚ የመረጃ እና የመዝናኛ ምንጭ እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን.....
#ሼር በማረግ ታሪኩ ላልደረሳቸው ወዳጆቻቹ አድርሱላቸው!!!
@yefkr_bet
@yefkr_bet
📩 @Xack_xinas_pido
በታማኝነታቸው ተወዳዳሪ አልነበራቸውም!!
በአጋጣሚ ከእለታት እንድ ቀን ሰይጣን ከመሀላቸው በመግባት
ፍቅራቸውን እንዳልነበር አድርጎ አጣላቸው። አቶ ባል~ንዴት
በተሞላ ቃላት
"የኔ እህት ትሰሚያለሽ? ጧት ሲነጋ እዚህ ቤት እንዳላገኝሽ
የምትፈልጊውንና የምትወጂውን ነገር በመያዝ ከቤቴ ውልቅ
እንድትይ አሳስብሻለሁ። ሁለተኛ ዓይንሽን ማየት አልፍልግም!! "
ወይዘሮ ሚስት ~"እንዴት የኔ እህት እባላለሁ ሚስትነቱ
ቀርቶብኝ" ብላ ኡኡታዋን አቀለጠችው። ሆኖም ግን ወደ
ወላጆችዋ ቤት እንድትሄድ የፈቀደላት ንጋት ስለነበር ምሽቱን
ቤቷ በመቀመጥ አሳለፈችው። አቶ ባል ከተኛ የማይነቃ ሰው
ነበርና መኝታ ክፍል በመግባት እንቅልፉን ላሽ ብሏል።
የሚገርመው ከእንቅልፉ
ጧት ሲነቃ እሱነቱን ያገኘው ከሚስቱ ቤተሰቦች ጋር ነበር።
እሱም
በመደንገጥ ይህን ሲል ጠየቃት "የተኛሁት ከቤቴ ነበር።
ለመሆኑ
ማነው እዚህ ያመጣኝ ?" ሚስትም አለች " ሲነጋልሽ
የምትውጂውንና
የምትፈልጊውን ነገር ይዘሽ ውጭ አልከኝ። እኔ
ደግሞ የምፈልገውና የምወደው አንተን
ስለሆነ እንቅልፍ ከተኛህበት አንስቼ በመሸከም ወደ ቤተሰቦቼ
ቤት ይዠህ መጣሁ" ስትል መለሰችለት።
ባል "በመገረምም በመደሰትም የኔ ፍቅር ማታ የተናገርኩት
ተናድጄ ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ብሎ የኔ ባትሆኚ እንዴት
ይቆጨኝ ነበር በማለት ግንባሯን ሳማት። ........ ሼር
......ወዳጄ ፍቅርህ ክፍይህ ናት
ተንከባከባት!!
.....
..
ለቀዳሚ የመረጃ እና የመዝናኛ ምንጭ እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን.....
#ሼር በማረግ ታሪኩ ላልደረሳቸው ወዳጆቻቹ አድርሱላቸው!!!
@yefkr_bet
@yefkr_bet
📩 @Xack_xinas_pido