Warra comeback from St.George ! 🔥
ለሸገር ደርቢ የሁለቱ ቡድን አባላት ወደ አሜሪካ ካቀኑ በኋላ ተጫዋቾች እና የቡድን አባላቶች መጥፋታቸው የቀጠሉ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና ከመጀመሪያውም ጀምሮ ብዙ ተጫዋቾች የጠፉበት ክለብ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ሰአት ግን የቅዱስ ጊዮርጊስ የጠፉት ተጫዋቾች ብዛት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እኩል ሆኗል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ - 5
ኢትዮጵያ ቡና - 5
አጃኢብ ነው 😅
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @Sky_Sports2