✳️የአንድሮይድ ስልካችንን ከጥቃት ለመከላከል ማድረግ ስለሚገባን ጥንቃቄ ነው።
Android_ስልኮቻችን ለጥቃት እንዳይጋለጡ የሚያግዙ
➭አማራጭ ነጥቦች:
➲1. የስማርት ስልኮችን ሲገዙ ለስልኩ ክፍተት መሙያዎችን ( patches) በየወቅቱ ከሚያቀርቡ ተቋማት ቢሆኑ ይመረጣል:
➲2. ስልኩን መቆለፍ( Lock your phone) ፡ ሆኖም የስልኩን ምስጢር ቁጥር
( PIN) 1234 የመሳሰሉ ቀላል የምስጢር ቁጥሮችን አለመጠቀም:
➲3. የሁለት ወገን የባለቤትንት ማረጋገጫ መጠቀም( two-factor
authentication)
➲4. ለስልኮቻችን የምንጠቀማቸውን አፕሊኬሽኖች ከጉግል ፕሌይ
ስቶር( Google Play Store) ማውረድ
➲5. ስልኩን መመስጠር( Use device encryption) ይህን
ለመከወንም፡- Settings > Security > Encrypt Device
የሚለው በመግባት የሚጠይቀውን በመሙላት መመስጠር:
➲6. የቨርቿል ፕራይቬት ኔትዎርክ(VPN) መጠቀም: በይበልጥ
የህዝብ የዋይፋይ በምንጠቀምበት ጊዜ ወሳኝ ነው::
➲7. የይለፍ ቃል አስተዳደሮችን መፈተሸ፡- ይህም አንድ አይነት የይለፍ ቃሎችን ለተለያዩ አካውንቶች ከመጠቀም መቆጠብ ፣ልናስታውሳቸው የምንቸላቸው የይለፍ ቃሎችን መጠቀም እና የይለፍ ቃሎቹ በቀላሉ የማይገመቱ መሆናቸውን ማረጋገጥ:
➲8. ጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መጠቀም:
➲9. የኔትወርክ ግንኙነቶችን በማንፈልግበት ጊዜ ግንኙነቱን ማጥፋት( Turn off connections)
➲10. በስልኮቻችን ውስጥ ያሉ እና የማንጠቀምባቸውን አፕሊኬሽኖች ማስወገድ ወይም አለመተግበር(uninstall