አዋጅ አዋጅ አዋጅ🎤🎤🎤🎤....ያልሠማ ስማ የሰማህ አሰማ ሁሉም የ አስቱ ተማሪ institutional email create ተደረገለት...በዋነኛነት AASTU E-Learning portal ለመጠቀም (user name is your institutional email) በተጨማሪም ከ crack software ተላቆ licensed software ለማውረድ institutional email ለሚጠይቁ ዌብ ሳይቶችን ለመጠቀም ሌላም ሌላም..... ኢሜላችሁን ለማግኘት የየዲፓርትመንት ክላስ ተዎካዮች (RIP's) ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክ ጉዳዮች ቢሮ ብሎክ 10 ቢሮ ቁጥር 11 መጥታችሁ የየክላሳችሁን ተማሪዎች ኢሜል ዝርዝር በመዉሰድ በታማኝነት እንድታደርሱልን እናሳስባለን። ለሃላፊነት ሲባል ክላስ ተዎካዮች ናቸው መውሰድ የሚችሉት ስለዚህ መረጃዉን ለነሱ አድርሱልን።