አባይ ቲቪ ዜና abay tv news


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Abbay TV 'News & Entertainment"
ትኩስ ና አዳዲስ የሀገር ውስጥ ና የአለም ዜናዎችን በፍጥነት ሰብስበን ወደናንተ እናደርሳለን
#ለእውነት ና #ለትክክለኛ #መረጃ ብቻ እንሰራለን።
አቦይ ሚዲያ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
መረጃዎቹን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ አብሮነታችሁ ያሳዩ
አባይ ሚዲያ ሁሉ ነገሮ ስለ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#አባይ_ቲቪ

#ሰበር_መረጃ  አባይ_ቴሌቪዥን 1ኛ አመት ስርጭት ፕሮግራሙን በማስመልከት ለ ተመልካቾቹ ሽልማት ሊያበረክት ነው። ከዚህም በተጨማሪ አባይ ቴሌቪዥን አዲስ የ #ቴሌግራም ቻናል በመክፈት እራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል

በዚህም ስርጭታችን ስራ በመጀመሩ ምክንያት በማድረግ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም ስጦታ ይዘን ቀርበናል እናም እድለኛ ለሆኑ 3 የአዲስ አበባ ወይም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚኖሩ ነዋሪዎች የመኖርያ ቤት አፓርታማ ልንሸልምዎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡
#1ኛ_እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
#2ኛ_እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
#3ኛ_እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ     ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ ፎርዋርድ ላደረጉ ላገዙን ተከታዮቻችን  ለ 50 ተከታዮቻችን የlPHONE 13PRO MAX እንሸልማለን። 

፡፡ ይህ እጣ የሚቆየው እስከ መስከረም   10 ሲሆን በኮምፒዩተር እጣ አወጣጥ ዘዴ በመታገዝ እድለኞችን መስከረም 10  በዚ ቻናል ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል፡፡  
ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን  መቀላቀል እንዲሁም ደግሞ ለዘመድ አዝማድዎ ለወዳጅቾ እድላቸውን እንዲሞክሩ ቢያንስ ለ40 ሰዎች ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ብቻ ነው፡፡ #ከ_40_ሰው በላይ መጋበዝ እድልዎን ያሰፋል፡፡

ሊንኩን ተጭነው ወደ ቻናሉ ከገቡ በሗላ ለ40 ገደኛዎ #ፎርዋርድ_ያድርጉ ይሸለሙ ። ተከታዩን ሊንክ ነክተው ወደ ቻናላችን ይግቡ  ።👇👇👇
https://t.me/Abbay_Media 🧡
https://t.me/Abbay_Media 🧡

መልካም ዕድል ከ #አባይ_ቴሌቪዥን



አባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ ⭐️


አንድ አሜሪካዊ በአመት 58.5 ኪሎግራም የዶሮ ስጋ ሲመገብ አንድ ኢትዮጵያዊ በአመት 0.55 ኪሎግራም የዶሮ ስጋ እንደሚመገብ በአንድ ጥናት ተገልጿል ። 😔

በአንድ አመት ግማሽ ዶሮ ራሱ አንበላም በዚ ጥናት መሰረት 🐓

@abbay_media


ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ከፈረንሳይ ልትገዛቸው የነበሩ $20 billion ዋጋ ያላቸው 80 Rafale ተዋጊ ጀቶችን እንደማትገዛ አስተወቀች።

ይህ የሆነውም የUAE ዜግነት ያለው የቴሌግራም መስራች የሆነውን Pavel Durove በማሰሯ ምክንያት ነው።

በአሁኑ ሰአትም Pave Durov ከእስር ተለቋል።


የታሪክ ትውስታዎች

ክብር ዘበኛ የካቲት 1958

የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ👇


ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

@Abbay_media


ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ነው! ~ ፖሊስ

በሽብርና በሲቪል አቪየሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ደጋጋሚ ወንጀለኛ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

በሽብርና በሲቪል አቪየሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ ከ1989 ዓ ም ጀምሮ እሰከ 1999 ዓ ም በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ደጋጋሚ ወንጀለኛ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ታህሳስ 25 ቀን 1999 ዓ.ም በዋለው ችሎት በዘረፋ፣ በቅሚያ፣ በሌብነት፣ በቤት ሰብሮ ስርቆት እና በደንብ መተላለፍ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን ከፖሊስ የምርመራ ማህደር ማረጋገጥ ተችሏል።

ተጠርጣሪው ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ ፣ ጀማል ኑሩ እና ዳዊት ድሪባ በዳኔ የሚሉ ስሞችን በመጠቀም 11 ጦር መሣሪያ መዝረፍ ወንጀል፣ 6 ቅምያ ወንጀል፣ 3 ሌብነት ወንጀሎች፣ 3 ሰው መግደል ወንጀል፣ 2 ስርቆትና ቤት ሰብሮ ስርቆት ወንጀሎች፣ አንድ ሐሰተኛ ሰነድ መገልገል ወንጀል፣ ከእስር ማምለጥ ወንጀል እና አንድ ደንብ መተላለፍ የወንጀል ሪከርድ በአጠቃላይ 28 የወንጀል ሪካርዶች ያሉበት እንደሆነና ከዚህ ውስጥ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት መጋቢት 24 ቀን በዋለው ችሎት ስድስት መዝገቦችን ሦስት ጊዜ አጣምሮ ሦስት ጊዜ በሞት እንዲቀጣ ውሳኔ የተላለፈበት መሆኑን ከፖሊስ የምርመራ ማህደር መገንዘብ ተችሏል።


ኢ.ፌ.ፖ.ሚ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ባቡጂ መቼም ቢሆን አንረሳህም 💔💚💛❤️


እረፍት 💔

በቲያትር እና በፊልም ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ ህይወቱ አልፏል።

እረኛዬ ተከታታይ ድራማ እና ሌሎች ስራዎቹ በህዝብ ዘንድ ትልቅ ተቀባይነትን ባገኘው የጥበብ ሰው ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን።

ዓባይ ቲቪ በአርቲስቱ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ይገልፃል ፤ ለመላው ወዳጅ ቤተሰብ እንዲሁም አድናቂው መፅናናትን ይመኛል።

ነፍስ ይማር 🕊

@Abbay_media


16 ጅብ‼️

ዓለም ገና (ዳለቲ )ኣከባቢ ዛሬ ረፋድ ላይ ጅብ ኣንዲት የ4 አመት ህፃን በመውሰድ ይበላታል በዚህው የተበሳጨ የአከባቢው ሰው ርብርብ በማድረግ 16 ጅቦች ገድለዋል፡።


@Abbay_media


"የምትፈልገውን ሳይሆን የምትሠራውን ነገር ታገኛለህ!"
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ👇


@Abbay_media


ቲክቶከሩ ጆን ጨምሮ በሽብር ተከሰሱ‼️

የፌደራል ፖሊስ የአቪዬሸን አሰራርን ጥሰዋል ባላቸው 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ ጀመረ

የፌደራል ፖሊስ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ መቀሌ ለጉዞ በተዘጋጀ አውሮፕላን ውስጥ የአቪዬሸን አሰራርን በጣሰ መንገድ ግርግርና ወከባ በፈጠሩ 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ።
ተጠርጣሪዎቹ ዮሀንስ ዳንኤል በርሄ፣ አማኑኤል መውጫ አብርሃ፣ ናትናኤል ወንድወሰን ሹሜ፣ ኤልያስ ድሪባ፣ ይዲድያ ነጻነት አበበ እና እሌኒ ክንፈ ናቸው።
የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ መዝገብ እንደሚያሳየው፥ እነዚህ ተጠርጣሪዎች ተፈጥሮ በፈጠረው የአየር መዛባት ምክንያት አውሮፕላኑ መብረር አይችልም እየተባለ፣ አስገድዶ ለማስኬድ የፈጠሩት አምባጓሮ በወንጀል ሕጉ ተጠያቂ ያደርጋቸዋል ብሏል።

የፖሊስ የምርመራ ቡድን ተጠርጣሪዎች ላይ በወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ ከተጀመረው ምርመራ ባሻገር፣ ከጸረሰላም ሃይሎች ተልእኮ ተቀብለው የተንቀሳቀሱ በመሆናቸው በሽብር ወንጀልም መጠርጠራቸውን ነው የሚያመላክተው።

በወቅቱ የአየር መንገዱ ከደህንነት ኃይሎች ጋር በመሆን በትዕግስት ቢማጸናቸውም፣ ድብቅ አጀንዳቸውን እያራመዱ በመሆናቸው አሻፈረን ማለታቸውንም በምርመራ መዝገቡ አካቷል።

ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር መጠቀም ሲገባቸው፣ የሀገር ኩራት እና የራሳቸውን ንብረት የሆነውን አየር መንገድ አንቋሽሸው አሳዛኝ ተግባር ስለመሆኑም የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ገልጿል።

በመሆኑም እነዚህ በቁጥጥር ስር የሚገኙ 6 ተጠርጣሪዎችን ቢሮው በተላለፉት የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የበረራ አሰራር ጥሰት ብሎም በሽብር ወንጀሎች የምርመራ መዝገብ ነገ ነሀሴ 20/2016 ፍርድ ቤት እንደሚያቀርባቸው ለማወቅ ተችሏል።

@Abbay_media


አሳዛኝ መረጃ‼️

በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ በርካታ ፊልሞችን በመስራት የሚታወቀው ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ ( ባቡጅ )ትናንት ምሽት ከዚህ አለም በሞት ተልይቷል።

ባቡጂ የሞተው በችግር ምክንያት
እንደሆነ እየተነገረ ነው ።

ለመላው ቤተሠቦቹና ⁠ለአድናቂዎቹ መፅናናቱት ይሰጥልን።

ተዋናይ ጌታቸው እጅጉ ( ባቡጅ )
ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!

@abbay_media


✈️


ስለ DUROV መታሰር ያገኘውትን መረጃ ላጋራቹ

1.መታሰሩ ተረጋግጧል
2. DUROV EUROPE እየጎበኘ ባለበት ሰአት በSUPERJET PLANE ውስጥ ሆኖ ነበር ነዳጅ ለመቅዳት ወደ ፈረንሳይ PLANUN ያሳረፈው 😂 ታዲያ የፈረንሳይ መንግስት አደለም ነዳጅ ሊቀዳለት ገና PLANU ሳያርፉ በነበር በ ፈረንሳይ security (police) አቀባበል የተደረገለት ። የፈረንሳይ መንግስትን አልተባበርክም በማለት ነበር ያሰሩት

ቴሌግራም ፈረንሳይ ውስጥ መስራቱ ይታወቃል ። ከረጅም ጊዜ በፊት የፈረንሳይ INTELLIGENT ሰርቪስ ከቴሌግራም የሰዎችን ግላዊ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራምን የጠየቀ ሲሆን ቴሌግራምም የተጠቃሚዎቹን DATA አልሰጥም አሻፈረኝ ብሎ ነበር

DUROV የፈረንሳይ ዜግነት አለው😂 ለዛም ይመስላል ። ሀገርህ ስጠይቅህ አልተባበረክም ለሀገርህ አልታዘዝከም ብለው የተለያዩ ክሶችን አቅርበውበታል ። እውነት ክሶቹ ተቀባይነትን ያገኙ ይሆን ? አብረን የምናየው ይሆናል :: ተጨማሪ ነገር ሲኖር አኛም እናሳውቃለን ።

ካሁን በፊት ስለ ፈረንሳይ እንደዚ ብሎ ነበር ። የእኔ መልካም ሰው

https://t.me/durov/283

@Abbay_media


"ልምጣ ልቅር ብለሽ ከምትናፍቂኝ
የአሸንድዬ ዕለት መተሽ ዓለምሽን አሳይኝ"
#መሰንቆ በዚህ ሳምንት በልዩ የበዓል ፕሮግራም

🗓 እሁድ ቀን
🕛 9፡00 ሰዓት ጀምሮ
📺 በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'


ሳምንቱ እንዴት አለፈ?
📥 ኮመንት ላይ ፃፉልን

✨መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ✨
የእረፍት ቀኖትን በዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞች እየተዝናኑ ያሳልፉ!



ዓባይ ቲቪ
#Abbaytv


#EthiopianAirlines

ዛሬ ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከለሊቱ 09፡00 ሰአት ጀምሮ በነበረው ከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት አብዛኞቹ ወደ አዲስ አበባ ሲያቀኑ የነበሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሊያርፉ ባለመቻላቸው በአቅራቢያ ወደሚገኙ አማራጭ ኤርፖርቶች ተመልሰው እንዲያርፉ መገደዳቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሳውቋል።

ይህ የአየር ሁኔታ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም-አቀፍ የጠዋት በረራዎቻችን ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረ አመልክቷል።

አየር መንገዱ ፥ " የመንገደኞቻችን ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው " ብሎ " ከዚህ ጋር ተያይዞ በተሳፋሪዎቻችን የጉዞ ዕቅዶች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ መስተጓጉሎችን ለመቅረፍ አስፈላጊውን ሁሉ እያደረግን እንገኛለን " ብሏል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞሽ ላጋጠማቸው መጉላላት ይቅርታ ጠይቋል።


አሸንዳ_የሴቶች_የነፃነት_ቀን
ርሑስ በዓል አሸንዳ
መልካም የአሸንዳ ፣ አሸንድዬ ፣ ሶለል እና ሻደይ በዓል!


ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
@Abbay_media✅️


የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር
ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለመምራት ህወሓት "የራሱን ሰዎች መመደብ ይችላል" ሲሉ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ። አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት ቡድን "አሁን ህወሓትን መወከል አይችልም” ብለዋል።

ዶ/ር ደብረጽዮን ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡበት እና ከትላንት በስቲያ ሰኞ የተጠናቀቀው የህወሓት 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በምርጫ ቦርድ እውቅና አልተሰጠውም። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 14 የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትም አልተሳተፉም።

ዶ/ር ደብረጽዮን ሊቀመንበር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ከ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚገኙበት ትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር “ህወሓትን ወክሎ ነው የገባው። አሁን ህወሓትን መወከል አይችልም” ሲሉ ተናግረዋል።

በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር "የህወሓት ሰዎች መመደብ አለባቸው" ያሉት ዶ/ር ደብረጽዮን በጉዳዩ ላይ ጊዜያዊ አስተዳደሩን "ካቋቋሙ ወገኖች ጋር ውይይት ያስፈልጋል” ብለዋል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ ውስጥ ከህወሓት በተጨማሪ የትግ ራይ ሠራዊት፣ ምሁራን እና ተቃዋሚው ባይቶና ድርሻ አላቸው።

በጉዳዩ ላይ ከፌድራል መንግስት ጋር ውይይት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የጠቆሙት ዶ/ር ደብረጽዮን" እኛ ትግራይ ውስጥ ብቻ የምንጨርሰው አይደለም" ሲሉ ለ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" አስረድተዋል።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
NEW VERIFIED AIRDROP

በዚህ LINK ግቡ

🔽                 🔽
https://fintop.io

👉ወደ BOTU REDIRECT ያደርጋችኋል
👉START በሉት
👉WALLET CREATE አርጉ
👉በየ 7 ሰአቱ ወደ BOTU እየገባችሁ CLAIM አርጉ

BIG PROJECT DON'T MISS THIS ONE


🎯600 ሺህ ገብተናል | እናመሰግናለን

ውድ የዓባይ ቲቪ ቤተሰቦች አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን የምናጋራበት የቲክቶክ አካውንታችን 600,000 ቤተሰቦችን ስላፈራ እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! ከልብ እናመሰግናለን።

ቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ያድርጉ👇
@Abbay_media

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

@Abbay_media
#AbbayTv #600kfollowers

Показано 20 последних публикаций.

2 554

подписчиков
Статистика канала