-ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም #ላሊበላ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ በተለይም ላሊበላ አካባቢ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ ሰኔ 14 ቀን ከጥዋቱ 12፡45-6፡33 ድረስ እንደሚቆይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሰለሞን በላይ ገልፀዋል፡፡
-በእለቱም ከእረፋዱ 3፡40 አካባቢ ለተወሰኑ ሴኮንዶች ጨለማ እንደሚፈጠር ዋና ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል፡፡
-ሁሉም የሃገሪቱ ነዋሪ ይህንን ታሪካዊ ክስተት ሰኔ 14 ቀን ከጥዋቱ 12፡45-6፡33 ድረስ በንቃት እንዲጠብቅና እንዲከታተል፤ ዝርዝር ሳይንሳዊ አንድምታዎችንም በየጊዜው እንደሚገለፅ ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴው አስታዉቋል፡፡