የተከበራችሁ የተቋማችን አባላት
የመስከረም ወር መደበኛ ቁጠባ ከጿጉሜ አንድ እስከ መስከረም አስር መሆኑን አውቃችሁ በግዜ እንድትከፍሉ እናሳስባለን። ከተባለው ቀን ውጪ የሚመጣ ማንኛውም አባል 5% ወይም 50 ብር ቅጣት አብሮ ከፍሎ መምጣት አለበት።
👉👉👉 ትኩረት👌👌👌👌
እስከዛሬ ደረሰኝ ያላወራረዳችሁ እንዲሁም የመረጃ ዶክመንቶቻችሁን ቢሮ በመቅረብ ያላሟላችሁ አባላት ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መገናኛ በሚገኘው ቢሮ በመቅረብ አስፈላጊ መረጃዎችን እና የደረሰኝ ማወራረድ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን።
🧏♂💁♂💁♂💁♂ሆኖም ይህ ሳይሆን ቀርቶ ያለ በቂ ማስረጃ ማሟላት እና ደረሰኝ በግዜ አለማወራረድ ምክንያት ለሚፈጠር ችግር ተቋማችን ምንም ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
🤷🤷♂🤷♂🤷♂🤷♂🤷♂🤷♂
ኑ ለአሸናፊነት እንነሳ !!!!