😘❤️ፍቅር እና ፍልስፍና


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ስእል ለመሳል የተለያዩ tipochin መግለፅ
አርት ነክ የሆኑ ጉዳዮችን
ስእል
ግጥም
እጥር ምጥን ያሉ አጫጭር ፁሑፎች
ስለ ደራሲያ እና ፈላስፋዋች

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#ለአንድ ችግር አትጨነቅ

አንዴ አንድ ሰው ሰዎች በተሰበሰቡት መድረክ ላይ ይወጣና አንድ ቀልድ ይነግራቸዋል፡፡ሁሉም ይስቃሉ፡፡ሳቁ እንዳባራ እንደገና ለሁለተኛ ግዜ ያንኑ ቀልድ ይደግምላቸዋል፡፡አሁን የተወሰኑት ብቻ ይስቃሉ፡፡መሳቅ እንዳቆሙ ደግሞ ለሶስተኛ ግዜ ያንኑ ቀልድ ደገመው፡፡አሁን ማንም አልሳቀም፡፡ከዛ ይህን ጥያቴ ጠየቀ.........

#>
😘join @akedame


1⃣❤️ነፍስን የሚያደማው የቱ ነው በጣም 2⃣🌹የምታፈቁሩት ሰው ሲጎዳቹ ወይስ የጎዳቹት ሰው አሁንም 😘ሲያፈቅራቹ???????

°°¶¶🌹🌹join @akedame🌹🌹¶¶°°


የሮበርት ሙጋቤ ንግግሮች ፥-
"ሴት ሆይ፥- በፌስቡክ 'የኔ መልአክ' ብሎ የሚያቆላምጥሽኝ ወንድ ብሎክ አርጊው፡፡አይደለም በፌስቡክ በመጽሀፍ ቅዱስ እንኳን የሴት መልአክ የለም፡፡
ወንድ ሆይ ፥- ሰይጣን የለም ብለህ አትከራከር፡፡በዚህ ቅጽበት ላንተ 'ደህና እደር' ብላ ሜሴጅ ጽፋልህ ለአንዱ ደግሞ 'በር ላይ ነኝ' እያለች ነው፡፡"

°°°¶¶©©join @akedame ®®¶¶°°


°°¶¶#osho/ኦሾ¶¶°°

አንተ ትክክል መሆን አለመሆንህን ለማወቅ
የህሊናህ እና የድርጊትህ እንጂ የሌሎች ሰዎች
ድጋፍና ምስክርነት አያሻህም ። ትክክለኛውን
እንጂ አብዛኛውን ለመሆን አልተፈጠርክም።
ትክክል ባትሆን እንኳን መቶ በመቶ የሌላ ሰው
ቅጂ አትሁን።"

°°¶¶🌹🌹 join @akedame🌹🌹¶¶°°


#Osho/ኦሾ

የመጀመርያው እና ከሁሉ የሚቀድመው የገዛ ራስን ማፍቀር ነው። ልባችሁ የሳሳ እንጂ ልበ- ደንዳኖች አትሁኑ። ለገዛ ራሳችሁ ግድ ይኑራችሁ።
እንዴት ለራሳችሁ ይቅርታ እንደምታደርጉለት እወቁ። ጨካኞች አትሁኑ ፤ ራሳችሁን አትቃረኑ። የዚያን ጊዜ እንደ አበባ ትፈካላችሁ።

ህያውነት 2


°°¶¶🌹🌹Join @akedame🌹🌹¶¶°°


_°°°¶¶🌹ዥንጉርጉር ፍቅር🌹¶¶¶°°

--°°¶¶∞🌺🌺#ክፍል7⃣🌺🌺∞¶¶°°__

🖌አክሎክ(ake)

ልጋብዝህ አለችኝ እሺ ግን እኔ ከፍላለው ትሰጪና ስላት ሳቀች ስትስቅ በጣም ነው ምታምረው ፡እሺ ቶሎ በልና ልብስ ቀይር አለቺኝ።ልብሴን ቀይሬ ፊቷ ቆምኩኝ እዴ ፈጠንክ አለችን ለኔ እራሱ ተአምርና ሆኖብኛል እያልኩ በውስጤ አቺን ማስጠበቅ ስላል ፈለኩ ነው አልኳት እሺ ይሁንልህ ብሩኬ ብላ ሳቋን ጀመረች ለምን እደሆነ አላቅም ስትስቅ ልቤን ለሁለት ስንጥቅ ነው ምታደርገው የት እንሂድ ታድያ የምቶደው ቤት አለችን ሳቋን ለግታት እየሞከረች እሺ ብዬ አይኗን አየሁት የሆነ አንዳች ነገር መናገር የፈለጉ ይመስላሉ።እጄን ያዘቺንና በመለማመጥ አይነት አተያይ ብሩክዬ ወዬ ፋኖሴ ፍንድቅድቅ እያለች ፋኖሴ ስትለኝ በጣም ደስ ይለኛል እንደዛ ከሆነማ ፋኖሴ አንቺ አይሰለችሽ እንጂ ሺ ግዜ ጠራሻለው ብያት ፈገግ አልኩ እንደ ማፈር እየቃጣት ብሩክዬ እወድሃለሁ አለችኝ ልቤ በሰይፍ እንደተወጋ ፈዥዤ ቀረው ምነው ብሩኬ አመመህ እንዴ አይ ምንም ትንሽ እራስ ምታት ነገር አልኳት በጭንቅላቴ ብዙ ሀቦችን ማብላላት ያዝኩ ሀያት በአይነ ህልኒናዬ መጣች ከገባሁበት ሰመመን አባነነቺን ካመመህ መቅራት ይችላል ብሩኬ የማደርገው ጠፋኝ ትክ ብዬ አየዋት አይ ትንሽ ነገር ነው እንሄዳለን።

¶¶¶🌹🌹ይቀጥላል °°°°°°°°
......°°°∞💞❣💗❣💞∞°°°__
❤️‍🔥 #join ❤️
🌹🌹🌹🌹

--------°°°°¶¶¶¶¶🌺🥀🌷💐join💐🌷🥀🌹¶¶¶¶¶¶°°°°°----

💐💐🌹#ለመከታተል💐💐🌹
🌹🌹🍁@akedame🍁🌹🌹


😘sorry በይኝ

😎All day ወድጄሽ today ብጠላሽም
ከherite አልጠፉም fire ነው ፍቅርሽም
ነድጄ እንዳልጠፋ freez ባደርገውም
ነበልባል ነው loveሽ ጉድ ሰራኝ አሁንም
Firendዶች ጠይቄ ቢሉኝ ወይ ነዶ
danger ሆኖብኛል loveሽ አሳብዶ
hospitalልም ሄጄ ስመረመር ውዬ
Go ተባልኩኝ normal ነህ ተብዬ
በሽታም የለብኝ sleep የሚያስረሳ
አንቺ ነሽ diseaseሴ ይቅር በዪኝሳ

🖌#አክሎክ(🇦 🇰 🇪 )

°°°¶¶¶🌺🌹🌹join @akedame🌹🌹💖¶¶¶°°°


#አንድ ሰው 😍ስታፈቅር ፥ ሰውዬውን ሙሉ በሙሉ ትቀበላለህ። ከነሙሉ እንከኑ ። ምክንያቱም ይህ እንከን የሰውዬው አካል ነውና። ❤️የምታፈቅረው ሰው ለመለወጥ አትሞክር ። እንዲህ ከሆንክ እወድሃለው አትበል ። ምክንያቱም ለመቀየር የምታደርገው ጥረት ''እኔ ማፈቅረው ግማሽ አንተን ነው'' የሚል አስተሳሰብ አለበትና። ሰው ባያፈቅርህም እራስህን መሆን አትተው። አበባ ሰው የለም ብሎ ጫካ ውስጥ ማበቡን አይተውምና። 😘ስታፈቅርም በቃ በቀላሉ አፍቅር!!!!
*
🌹🌹#Osho/ኦሾ🌹🌹
🌹🌹🌺join @akedame 🌺😍🌹🌹


አንድን ሰው የግል ንብረት አድርጎ እንደማሰብ መርዘኛ ነገር የለም ሰውን የግል የማድረግ መሻት የውሸት ፍቅር ነው ከእንዲህ አይነቱ ስሜት ቢያንስ ጥላቻ ይሻላል በጥላቻ ውስጥ ውሸት የለም ከዚያ በላይም ጥላቻ አንድ ቀን ፍቅር ሆኖ ሊቀየር ይችላል
የሰውን ልጅ ግን የግል የማድረግ ፍላጎት ፈጽሞ ወደ ፍቅር ሊቀየር አይችልም ፍቅር ማለት በምትወደው ሰው ነፍስ ውስጥ ራስህን መግደል ነው ፍቅር ማለት ሞት ነው
ኦሾ/Osho


🎤ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ህይወቱ አልፎአል ዘመን የማይሽረው ስራውን ትቶልን ላይመለስ ሄዷል ቢሆንም ስራዋቹ ግን ዘመን 🎸ተሻጋሪ ናቸው ማዲንጎ እኖድሀለን
😔ነብስ ይማር

join @akedame


🖌ስጋችሁ የነፍሳችሁ ማደርያ ነውና እንዳታቆሽሹት ፤
#ነፍሳችሁም የስጋችሁ ማእከል ናትና አታቆሽሿት !!ይህንን ምሳሌ ልብ በሉ ፦ስጋችሁን ልክ እንደ ብርጭቆ ቁጠሩ ፤ ነፍሳችሁን ደግሞ አንደ ውሃ በቆሻሻ ብርጭቆ ንፁህ ውሃ ብትጨምሩ ዞሮ ዞሮ ውሃው መበከሉ (መቆሸሹ) አይቀርም ፣ በንፁህ ብርጭቆ የቆሸሸ (የተበከለ) ውሃን ብትጨምሩ ዞሮ ዞሮ የተሟላ ንፁህነት አይገኝም። ስለዚህ በነፍሳችሁም_በስጋችሁም_ንፁህ_ሁኑ

#ኦሾ/Osho
🌹🌹join @akedame🌹🌹


🌹🌹ማሳል ለምትፈልጉ🌹🌹
@Akesimale
🌹🌹Join @akedame and sher😘😘


😘የፍቅር ቃላቶች

1⃣፦😍ትወጂኛለሽ ብዬ አልጠይቅሽም
ለኔ ግን ሆድዬ ለኔ ግን ❤️ሆድዬ
ሳላስብሽ ብውል ቀኑ እንኳን አይመሽም

2⃣፦😘ልብሽ እስርቤት ቢሆንና እድሜልክ ቢፈረድብኝ ምኞቴ ነው

🌹🌹join @akedame🌹🌹


°°¶¶🌹🌹ሀመልማል አባተ🌹🌹¶¶°°
ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር )*2
ትሁን አለም ሙሉ ትሁን)*2
ላስብበት እንዳትለኝ አሁን
እሺ በለኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን


🌹🌹🌺ከተመቻቹ #like 🌺🌹🌹and join @akedame
@akedame


#ሾፐንሀወር
ህይወት ወጪዋን የማትሸፍን ንግድ ነችና በእሷ ስኬትን እጨብጣለው ብለህ አታስብ

🌺#ጥበብ ከጲላጦስ

°°°°¶¶🌹🌹join @akedame🌹🌹¶¶°°


የሰው ልጅ ባህሪይ የተዘረጋው በምኞት ውስጥ ነው

🌺#ጥበብ ከጲላጦስ

°°°°¶¶¶¶🌹🌹join @akedame🌹🌹¶¶¶¶°°°°


_°°°¶¶🌹🌹በዚህ ዘፈን ዘና በሉልኝ🌹🌹¶¶°°
🌺🌺_°°°¶¶🌹join @akedame 🌹¶¶°°°_🌺🌺


_°°°¶¶🌹ዥንጉርጉር ፍቅር🌹¶¶¶°°

--°°¶¶∞🌺🌺#ክፍል6⃣🌺🌺∞¶¶°°__

🖌አክሎክ(ake)

ታልፋለህ አታስብ አለኝ ቀለል አድርጎ
ብሩኬ እሱ አደለም ሀናን አየዋት እስኳሁን እድረስ ስለእሷ ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ብሩክ ብስጭት ብሎ ስለሱ ጉዳይ የጨረስን መስሎኝ አለኝ ነበር፡ግን በቃ ሳያት ያሳለፍነው ግዜ እንደ ትናንት ሆኖ ነው ምታየኝ ፡ብሩክ ይባስ ብሎ ንዴቱ እየጨመረ መጣ ማሰብ አቁመሀል አለኝ ሄለንስ ምን እየሆንክ ነው ብሎኝ ትቶኝ ወጣ ይሄን ሲለኝ የማደርገው ጠፋኝ በፊት እንደማደርገው ወክ ማድረግ ጀመርኩኝ ጭንቀቴ ሊቀንስ አልቻለም ቤት ገብቼ ተኛው።በሩ ተንኳኳ በዚህ ሰአት ደሞ ማነው ሚረብሸኝ እተነጫነጭኩ በሩን ከፈትኩ ሄለን ነች እንደ ብረት ምጣድ ግዬ የነበርኩ ልጅ እንደ በረዶ አቀዘቀዘቺኝ አይን አይኔን እያየቺን እረበሽኩክ እንዴ ብሩኪዬ አለቺኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ አቆላምጠው ሲጠሩኝ ጥሎብኝ በጣም ነው ምወደው አይ አልኳት በቦዲ ስለወጣው እያፈርኩ ብሩኪዬ አለችኝ ወዬ ዛሬ በኔ ነው ልጋብዝህ አለችኝ እሺ ግን እኔ ከፍላለው ትሰጪና ስላት ሳቀች ስትስቅ በጣም ነው ምታምረው ፡እሺ ቶሎ በልና ልብስ ቀይር አለቺኝ
......°°°∞💞❣💗❣💞∞°°°__
❤️‍🔥 #join ❤️
🌹🌹🌹🌹

--------°°°°¶¶¶¶¶🌺🥀🌷💐join💐🌷🥀🌹¶¶¶¶¶¶°°°°°----

💐💐🌹#ለመከታተል💐💐🌹
🌹🌹🍁@akedame🍁🌹🌹


ስለ 😘ፍቅር

1፦"ፍቅር ውስጥ ሚስጥር የለም"

2፦"ፍቅር ማለት በምትወደው ሰው ነፍስ ውስጥ እራስን መግደል ነው

3፦"ፍቅር ሙሉነትን የመፈለጊያው መንገድ ነው


ምንጭ #ጥበብ ከጲላጦስ
😊Join @akedame
😊Join @akedame


😍ፍቅር ቤቱን የሰራበት ❤️ልብ እድለኛ ነው
😊join @akedame

Показано 20 последних публикаций.

436

подписчиков
Статистика канала