የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ!
ኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት ላይ እስከ 35 በመቶ ቅናሽ አደረገ። እንዲሁም በቤትዎ ይቆዮ የጥቅል አገልግሎት 59 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል።
የድምፅ ጥቅል አገልግሎት ላይም የ29 በመቶ ቅናሽ ያደረገ ሲሆን አገልግሎቱም ከነገ ነሐሴ 21/2012 ጀምሮ በስራ ላይ ይውላል።
በተጨማሪ እስከ 11 የሚደርሱ ሀገራት ላይ የውጭ ጥሪ አገልግሎት 50 በመቶ ቅናሽ መደረጉ ታውቋል። ከውጭ አለም አቀፍ ጥሪ ለሚቀበሉ ደንበኞች ከኢትዮ ቴሌኮም ስጦታ ይበረከትላቸዋል ተብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia