B🖤è😍ť😘ì❤Ñ🥰👸a


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Mà channl 🎀👇👇👇
🎀🎁birthe day wish♦️
❤❤Quote
💑couple pic♥️
🧓👴old music
👩👨new music♠️🎮♥️
😘😘tik tok video🎀🎀
áñd so all🖤❤

Fata mood😀😀😀😎🤣😆😅😗🤗
♣️🎮♠️♦️♦️🃏
Cross &comment
👇👇
@beliye_12
@betina4599

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ማሪኝ ብዬሻለሁ እሞትብሻለሁ😍

🔥🔥@betina4599🔥🔥


Wde 🥰


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@tasti_king🔥🔥
@taseti_king🔥🔥


ባይገርምክ ረስቼካለሁ እማዬን ይንሳኝ
የምወድክን ያህል ጠልቼካለው ምን ያህል እወድክ እንደ ነበር ብታቅ ኖሮ ምን ያህል እንደጠላውክም ታቅ ነበር ዛሬ መርሳት የማልችላቸውን ትውዝታዎች ረሳሁ እመነኝ
ስልክህን እንካን አጥፍቼዋለሁ በብዙ መውደድ እወድህ ነበር አሁን ግን ጠልቼካለሁ!😒😒😒😒😒😒




🔥🔥@betina4599🔥🔥
🔥🔥@betina4599🔥🔥


ውዴ ምን መሰለህ ከኔ ጋ ጨዋታ🙅‍♀
አያዋታህም ምክንያቱም በአንተ ሜዳ
እኔ አሸንፍሀለው😕

Betakomem betetawagem yeshalahal getan yamern naw

🔥🔥@betina4599🔥🔥
🔥🔥@betina4599🔥🔥


Gn eko mekeneyte binorates enadasabenaw bayhons??man yawekal



🔥🔥@betina4599🔥🔥
🔥🔥@betina4599🔥🔥


✝እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ✝


@betina4599


✝😍እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ😍✝


@betina4599




Melkm bale✝


✝✝@Betina4599✝✝


✝✝✝✝✝


✝✝@Betina4599✝✝






አባት የልጅን ጣት አይቶ በቁጣ: " አንቺ ጣትሽ ላይ ምንድነው የማየው ?"
ልጅ፡ " አባዬ የቃልኪዳን ቀለበት ነው"
አባት፡ '' እ እኔ ደግሞ ያንቺ መስሎኝ" 😂😂😂
👇👇👇👇
@betina4599❤️
@betina4599❤️


አስገራሚ እውነታዎች
👇👇👇

1🤔 ወፎች አይሸኑም።

2🤔 ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን
እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር
ትችላለች::

3🤔 ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት በሽታ
አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::

4🤔 ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::

5🤔 የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን ሁለተኛው
ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::

6🤔 ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ ይችላል::

7🤔 አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue whale)
ምላስ ያንሳሉ::

8🤔 በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል ጭንቅላቱ
ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል::

9🤔 የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች ማይት
ያስችሉታል::

10🤔 ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ በቀላሉ
መስማት ይችላል::

11🤔 የወባ ትንኝ(Mosquito) 47 ጥርስ አላት::

12🤔 ማንኛውም ሁለት የሚዳ አህያ(zebra) እንድ አይነት
መስመር አይኖራቸውም::

13🤔 ቢራቢሮ የሚቀምሱት(taste) በሆላ እግራቸው ነው::

14🤔 የወንድ ሸረሪት የወሲብ አካል በአንዱ የእግሩ ጫፍ ላይ
ይገኛል::

15🤔 ንቦች አምስት አይን አላቸው::



16🤔 አሳማ በተፈጥሮ(physical) ወደ ሰማይ ማየት
አያስችለውም::

17🤔 አይጥ ከተራበች የራሶን ጅራት ትበላለች።

18🤔 ለሚስቱ ታማኝ የሆነ እንስሳ ቀበሮ ብቻ ነው።

19🤔 ሰማያዊ አሳነባሪ (Blue whale) በመጠን እስካሁን
በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ ነው::

20🤔 የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን
የእግር አጥንቶቾ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ
አትችልም::

21🤔 የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ::

22🤔 እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል::

23🤔 ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቶ ብቻ ናት መናደፍ
የምትችለው::

[femal Anofiles mosqto]
24🤔 የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ18
ወራት ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን ማፍራት ይችላሉ::

25🤔 አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ 4000
በላይ አበቦችን መጎብኝት አለባት ::

26🤔 ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል::

27🤔 አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወፍረት ካለው
አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል::

28🤔 ዝሆኖች ከ3ማይል ላይ ያለ ውሀ ማሺተት ይችላሉ::

29🤔 ኦይሰትር(Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ ወደ
ሊላኛው እንዲሁም ወደ ነበረበት ለወሲብ በሚመቸው ፆታውን
መቀየር ይችላል::

30🤔 በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል በተባይ/ነብሳት
ይወድማል::


🔥🔥@betina4599🔥🔥
🔥🔥@betina4599🔥🔥


Репост из: 🤘Fantastic youth, 👌
ውሸት ምንም አያደርግም ምርጥ ምርጥ ጥቅሶችንና wallpeper pictures ከፈለጉ join join join👇👇👇


🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😗😘😘😗😗😗😗😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥳🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
Yalela naw yawadadekute❤️






🔥🔥@betina4599🔥🔥
🔥🔥@betina4599🔥🔥


ማርያምን ከልቤ አዝኜብህ
ከልቤ ጠላውህ😒😒😒


​​🌺#ፍቅር እስከ መቃብር#🌺

ያጥንቴ ፍላጭ 🌺
የስጋየ ቁራጭ
የደሜ ጠብታ🌺
የህይወቴ እፎይታ
ዘላለም ኑርልኝ🌺
እንዳትንገላታ
የህይወቴ ህይወት
የነፍሴ ባለቤት
የመኖሬ ትርጉም
ለቅሶህን አልሻም
ዘላለም ተደሰት 🌺
አትኑር በፀፀት
ለቅሶህ ለቅሶየ ነው ሀዘንህ ሀዘኔ...🌺
የስጋየ ቁራጭ የአይን ብሌኔ
ስለዚ ተደሰት እኔም ደስ ይበለኝ...
ለምን ይክፋኝ እኔስ ያላንተ ማን አለኝ.!!!!!
.......................✍



•❤️
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://t.me/efn_squad
https://t.me/efn_squad


Damarayeeee🔥🔥🔥🔥🔥🔥

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️





🔥🔥@betina4599🔥🔥
🔥🔥@betina4599🔥🔥

Показано 20 последних публикаций.

638

подписчиков
Статистика канала