Bible meme


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ዘና እያልን መጽሀፍቅዱስን እንወቅ

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Inline Button Bot
🛑 ክርስቲያን ነክ/ሽ?


Репост из: ስለ ኢየሱስ ብቻ
ሰላም የስለ ኢየሱስ ብቻ ቻናል ተከታዮች
አሁን ጥያቄ እና መልስ ብኖር ምን ታስባላቹ👍 በላይክ ንገሩኝ❤️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sle_lyesus_bcha


መፅሀፍቅዱስ በስልክ መጠቀም የበቃኝ notification ላይ መጽሀፍቅዱስህን update አድርግ ሲል ነው

አዳም ሌላ ፍሬ በልቶ ይሁን እንዴ🧐
😁😁

@biblememee


🙏ሰላም እንዴት ናችሁ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😄😄
@biblememee


😁😁


ልጅህ ምሳሌ 3፥5 ላይ ያለውን በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ጥቅስ አንብቦ ከዚህ በኋላ አላጠናም ሲል


😁😁
@biblememee


እሷ: የቴሌግራም bioህ ላይ roman 3÷12 የሚል ፅሁፍ አይቼ ነበር
እሱ: አዎ
እሷ : ማን ናት ሮማን ?

😁😁😁😁😁


😁 ለልጆቻችን የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ከማውጣታችን በፊት መፅሀፍ ቅዱስ እናስተምራቸው የምንለው በምክንያት ነው

😁ሳምሶን የሚባል ፈሪ ልጅ አውቃለው እናንተስ👇


ትዝብት 1.

ክርስትያን በፀሎት መንፈስ ሲሆን የሚታዩት ስጋቶች
😁 ምድረበዳ
😁 ወጥመድ
😁 ተራራ
😁 ዮርዳኖስ




😁😁
ገላ 2:11
@biblememee


🙆‍♂🙆‍♂


አዲስ አልበም እንደተለቀቀ ሙሉ መዝሙሩን በማግስቱ የምትሸመድዱ ሰዎች እንዴት ቻላችሁበት ግን 🤔🤔


😁 እንደ ሀሳብ ግን የቤተክርስትያን ዲያቆናት በቃል ጊዜ የሚተኙትን እየዞሩ የመቀስቀስ ተጨማሪ ኃላፊነት ቢሰጣቸው ባይ ነኝ

ምን ትላላችሁ?


😁😁


😁😁


Репост из: ስለ ኢየሱስ ብቻ
ሰላም ቅዱሳን እንደምን ዋላቹ ። ለላንተ ይጠቅማችዋል ብዬ አንድ ቦት ልጠቁማቹ በቦቱ የተለያዩ መዝሙሮች እና አልበሞች የምታገኙበት ነው ይህንን ቦት የሰራሁት እኔ ነኝ ሌላም ቦት እንድሰራ አበረታቱኝ ።
"Comment" አስቀምጡልኝ ይደርሰኛል @Mazmur_tube12bot


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😁😁
@biblememee

Показано 20 последних публикаций.