com.sololearn_119.apk
🔺ሶሎ ለርን የኮዲንግ መማርያ አፕ ሲሆን ከተመዘገብን በኃላ ያለ ኢንተርኔት የሚሠራ ሲሆን ኮርሶቹ በጵሁፍ ብቻ ቀለል ተደርገው የቀረቡበት አፕ ነው። አንድ ኮርስ ሲጨርሱ ሰርተፍኬት ይሠጣል ።
🔺html, css, php, JavaScript, java, phyton, c++.......
🔺html, css, php, JavaScript, java, phyton, c++.......