✔️ ሰሞኑን ባይናንስ አስጀምሮት የነበረው Airdrop ምንም አይነት Moon bix የሚባል coin ወይም token እያስተዋወቅን አይደለም። ምንም አይነት የ game token እንደማይኖርና ይህ moonbix game ብቻ እንደሆነና ከዛ ውጭ ምንም አይነት የ token generation አላማ እንደሌለው ገልፀዋል።
✔️ይህንን መረጃ በትላንትናው እለት አጋርተውት የነበረ ሲሆን ብዙሀኖችን አበሳጭቷል እናም በዛሬው እለት moonbix የተባለ Token ባይኖር ዞሮ ዞሮ Reward እንዳለው ገልፀዋል።
✔️እናም ዛሬ ባጋሩት መረጃ መሰረት BNB, NOTCOIN ወይም DOGS ለሽልማት እንዳቀረቡ በመናገር ከሶስቱ ቶክኖች መካከል በReact ብልጫ ያገኘውን ለሽልማት እንዳቀረቡ አሳውቀዋል።
ሙሉ መረጃውን በገፃቸው ተመልከቱ ➧ See
Share 🚀
@cryptonews_Et