Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
Throw Back to the 'ማለዳ ወግ' Days
የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር 10
ፈረንጆቹ ትሬደሮች: "Trading is like Chess, Easy to Learn Hard to Master" የሚባል አባባል አላቸው። አዎ ዛሬም አበክሬ ላስታውስህ የምፈልገው በቲክቶክ እና ዩቲዩብ ላይ የምናያቸው በትሬዲንግ ቀላል በሆነ መንገድ የሀብታም ትሆናለህ ዲስኩሮች እመነኝ ውሸት ናቸው። አዎ በእርግጥ በትሬዲንግ ሀብታም ትሆናለህ: ካከበርከው የሚያከብርህ: አለፍ ካለም የሚያስከብርህ የስራ ዘርፍ ነው። ...