ሐሜት vibes☕


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


በሃሜት vibes ሰው ማማት ☕, music 🎵,poems ✍️, special arts🎨,ጥቅሶችን ያገኛሉ!!🙌
➡️#መቀለድ,መሳቅ,መጫወት,መሰዳደብ,መለፍለፍ, @ካለገደብ ማውራት ማውራት ማውራት,መጀናጀን 😋✅
➡️#የብልግና ቃል😒, ማኩረፍ, ዝም ማለት, ብርሃኑ ነጋ,ፖሊቲካ, 1 post ከአንድ ጊዜ በላይ replay ማድረግ 😫#left channel ማለት❎
Cross @yematbelawef

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: 🥀ራስን ማሸነፍ™🍂🍁
ለምን እነዛ ሚጠሉህና ስግብግብ ጓደኞችህ እንደበዙ ታውቃለህ ?
በአንድ ቀን ያው እነርሱም ልጅ ነበሩና Sofa ላይ ቁጭ ብለው Tv እያዩ እያለ እናታቸው ድንገት የሆነ ነገር አስፈልጓት ስማቸውን እያቆላመጠች ድምጿን ከፍ አድርጋ ትጠራቸዋለች እነርሱም በዛ በልጅ እግራቸው ዲ .. . ዲ . . . ዲዲ እያሉ ይመጡና አቤት እማ . .. .... . . ! ሲሏት ና እስኪ ያቺን እቃ አቀብለኝ ደክሞኝ እኮ ነው ስሰራ ውዬ ስትለው እሺ እማ ይልና ከኩሽና ገባ ብሎ ያዘዘችውን ነገር ያቀብላታል ከዛ "ውይ! ልጄ ተባረክ ምናለ እንዳንተ አይነት ልጅ ሺህ በሞላ🙏" ብላ ትመርቀዋለች ከዛ እንደርሱ አይነት ሺህ ከዳተኞች ጨጓራህን ልጠው ፣ ገፈው እንዲሁም ተሳልቀው ጅብ አኝኮ የተፋው ስጋ አስመስለውት ይሄዳሉ 😏💔❤️‍🔥

አየህ/ሽ . . .💔❤️‍🔥❤️‍🩹

@RASN_MASHENEF 🖤

JOIN OUR OFFICIAL CHANNEL!!💊🙏


ብራችንን የጨረሰው ሰውዬ ተገኝቷል 🤧


They act like they love u
They don't even life u.

@diamond_minder


She has the stars in her eyes.✨




Be kind do good, whatever u do, remember it will come back to u

@diamond_minder


እከተልሃለው በሄድከበት በቆምክበት ሁሉ........


@Tecvgg ና ጉድህን እይ 😭😂


😭😭


Samsmith💀😂
Where did all the men go?🤷‍♀️


Mochalew👩‍🦯


እባካችሁ ወላጆች የወሊድ መቆጣጠሪያ አትርሱ👩‍🦯


💯😏


Her: አርግዣለሁ
Me: ተሳስተሻል አርግዘናል ነው ማለት ያለብሽ በማንኛውም ነገር ከጎንሽ ነኝ። አብረን ወልደን፣ አብረን እናሳድጋለን!!!
Her: ካንተ አደለም😭😭😭


💯


እህት አለም መፓፍ ጀመርሽ እንዴ😢😢


የዚህ ዓመት ሰዓት አቆጣጠር ልክ አይደለም አላልኳቹም ይሀው አሁን ገና ጥቅምት መግባቱ ነዉ😭
ቀልድ አይደለም 😌


@Tecvgg 🤣




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Women👑✅

Показано 20 последних публикаций.

470

подписчиков
Статистика канала