Blum ላይ ከዚ በፊት እንደሚታወቀው ለ100k ሰዎች የDogs Token በGame አማካኝነት እንዲሰበስቡ ተፈቅዶላቸው ነበር
አሁን ደግሞ ለ5M Users ሌላ Drop ተዘጋጅቷል
ሚጀመርበት ቀንም ሰኞ Oct 21 ላይ ሲሆን
እዚ ነገር ላይ Participate ለማረግ ከናንተ ሚጠበቀው Blum Bot ላይ Connect ያረጋቹት Wallet ላይ የተለያዩ Transaction መኖር አለበት ,1ድም ቢሆን Outgoing ወይም ወጪ ያረጋቹት Transaction ቢኖረው አሪፍ ነው