Ethio Crypto & Tech


Гео и язык канала: США, Английский
Категория: Криптовалюты


🇪🇹Ethio Crypto & Tech is your ultimate hub for the latest airdrops, crypto, technology information and news. Stay active!
Connect to us @Ethio16CryptoBot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
США, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


✔️❤Osho እንዲህ የምትል አንዲት ድንቅ አባባል አለችው

⭐📄 " አንተ ትክክል መሆን አለመሆንህን ለማወቅ የህሊናህ እና የድርጊትህ እንጂ የሌሎች ሰዎች ድጋፍና ምስክርነት አያሻህ! ✔ትክክለኛውን እንጂ ❌አብዛኛውን ለመሆን አልተፈጠርክምና ። መቶ በመቶ ትክክል ባትሆን እንኳን መቶ በመቶ የሌላ ቅጂ አትሁን ። "

✔️ እንዴት ግሩም ናት!
👉የምንወድቀዉ እራሳችንን ትተን ሌላውን ለመሆን የጣርን እለት ነው!!

GOOD NIGHT 🥱

@ethio16crypto


Paws አሁን ባለው Premarket ዋጋ List ከተደረገ Airdrop ላይ ተስፋ እየቆረጥን ላለን ሌላ ቁስል ነው 😁 በዛላይ ያለን ተስፋ ዜና ነው በተለይ Binance እንደሚሰማው ከሆነ ደሞ list የመሆን ትንሽ ተስፋ አለው ደሞ አሁን ያለው premarket ዋጋ Conversion የለውም 1:1 ነው የሚሆነው 😁😁

pray for binance listing 😭😁


0.002

ከዚም በላይ ሊወርድ ይችላል ግን ይሄ እራሱ አሪፍ Price ነው እንደ Pre Market ካየነው 🤝


Paws Deposit Gate io ከፍቷል


Paws Gate io Exchange ላይ List ይደረጋል Pre-Market ደግሞ ዛሬ ይጀምራል


@ethio16crypto


GM FAMILY


🔥PAWS

▪️Claim to Exchanges 11TH - 15TH

▪️Exchange Deposit - 17TH MARCH

💰LISTING DAY 18 = ON CHAIN CLAIM

🛎Cex To List $PAWS 🐾

BYBIT
BITGET
MEXC
OKX
KUCOIN

Wen binance🤔

Not Official


Paws Pre-Market በbybit ነገ ይጀምራል 🔥


PAWS 🤝 SOLANA 🫡


🚩 HRUM Daily Quote 🚩

➡️ Og Mandino


🕯 TODAY'S MARKET 🕯


GM FAMILY


👉👉👉ነገ የማናት👈👈👈

ከኖርናቸው ቀናትና ሰዓታት ሁሉ በዕድሜም በእውቀትም ትልቅ ሆነን የምንገኝበት የአሁኑ ሰዓት ነው።

ትናንትን አናገኛትም የተለዩንም ሰዎች ጭምር በትዝታ ማህደር ብንኖር እንጂ ... ነገም የኛ አይደለችም በተስፋ ብናቅድባት እንጂ...ዛሬ ግን የኛ ናት!!! የተሰጠንን ዛሬ በቅንነት ፣ በምክንያታዊነት ፣ በጥረት ፣ በፍቅር እንኑር።

GOOD NIGHT 🥱

@ethio16crypto


⭐️⭐️⭐️⭐️PAWS News 🐾

💎 Total supply – 100 billion tokens, but the circulating supply may be between 50-70 billion.

$PAWS is airdropping 62.5% Supply to the Paws app users 🔥 NO Vesting 100% unlock 🔒

PAWS SUPPORTER 😎
➖PHANTOM
➖MAGIC EDEN
➖RAYDIUM
➖JUPITER
➖SOLANA FOUNDATION

💎 $PAWS Airdrop claim and Token Listing on 18th of March


🌐Airdrop Claim will be available via paws.community

According to the team, $PAWS will be listed on both DEX & CEX, but no specific update yet. (Only a hint that it's a tier 1 exchange).Now we are waiting for official announcements from Exchanges and token claim

PAWS price estimates at based on 100B market caps:

• $50M   – $0.0005
• $100M – $0,001
• $200M – $0,002
• $300M – $0,003
• $400M – $0,004
• $500M – $0,005
• $600M – $0,006



🐾$PAWS LISTING MARCH 18 ( ማክሰኞ ቀን LIST ይደረጋል። FINALLY) 👈SAVE THE DATE

@ethio16crypto


GA FAMILY


"ከ20 ሰአታት መብሰልሰል የ20 ደቂቃ ተግባር" እንዲሉ

👇🏾

* አነበዋለሁ ስትል የነበረውን መጽሃፍ; Read that book

* በጠዋት ተነስቼ እሰራዋለሁ ያልከው ስፖርት; Go for it

* እጀምረዋለሁ ያልከው ህልምህ ;today is the day

* ሊበላህ የደረሰው ብቸኝነት ;Go and meet people

* ደክሞኛል የምትለው ውስጥህ ;Get some rest

👇🏾

Now or Never 🤷🏾
ኑር !!

❤️🙌🏼


GOOD NIGHT 🥱

@Ethio16crypto


🚩 HRUM Daily Quote 🚩

➡️ Arthur Ashe


GM FAMILY


አንድ ቪዲዮ እያየሁኝ ነበር

👇🏾

አሜሪካ የሚኖር ጋናዊ ሹፌር ነው: እድሜው ገፍቷል

"ለወጣቶች ምን ምክር ትሰጣለህ?" ተብሎ ሲጠየቅ

👇🏾

አንዳንዶች በጠዋቱ ስኬታማ ይሆናሉ
.
አንዳንዶች ደግሞ ስኬታማ የሚሆኑት ከሰአት በኃላ ሊሆን ይችላል
.
ለአንዳንዶች ስኬት ምሽት ላይ ትመጣለች

Everyone has his/her own time

Wait for your time

👇🏾

የአንተ ጊዜ ይመጣል!!

❤️🙌🏼
GOOD NIGHT 🥱

@ethio16crypto

Показано 20 последних публикаций.