Ethio Crypto Universe


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Major Star ⭐

Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ ያሳወቁ ሲሆን ፤ ይህም ኤርድሮፕ እንደሆነ እና የሰበሰባችሁት Star ወደ Token እንደሚቀየር ፤ ክፍያውም በ TonCoin እንደሚሆን በነበራቸው የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም announce አድርገዋል፡፡

ለመጀመር 👉 START HERE


Репост из: Ethio Airdrop(make money Online)
የውሻው ሲገርመን ድመት አመጡ😁
Cats x Dogs 🤝

● 24 ሰዓት ሳይሞላው ከ 1M በላይ user ያፈራ
● ከ Dogs ጋር የ Activity ስምምነት ያደረገ
● የቴሌግራማችሁን የጊዜ ቆይታ አድርጎ ነጥብ የሚሰጥ እና ለወደፊቱ ተጨማሪ ነጥቦች እንደሚኖሩ ገልፀዋል 🔥

ላልጀመራችሁ 👉 Start Here


✅ይሄ Project ገና ከተከፈተ 10 ቀን አልሞላዉም ግን List ሊደረግ ነዉ እየተባለ ነዉ ቶሎ ጀምሩ !!!!!!!!!!!!!!!!!! ምንም Taptap አይፈልግም

እምቢ እያለ ካስቸገራችሁ አካዉንታችሁ Username ስለሌለዉ ነዉ Username አርጉለት

ለመጀመር👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=YhKb1N46SCWSJ5ihbEl2Zw


Dogs የተባለ Airdrop መጥቷል ካልሰማቹ
እንደሌሎቹ Tap Tap ማድረግ አይጠይቅም አሁን

የሚታየው :-
Telegram አካውንታችሁ የተከፈተበትን እድሜ እና Premium ተጠቃሚ መሆናችሁን ነዉ።

መጀመር ከፈለጋችሁ 👇
Dogs የተባለ Airdrop መጥቷል ካልሰማቹ
እንደሌሎቹ Tap Tap ማድረግ አይጠይቅም አሁን

የሚታየው :-
Telegram አካውንታችሁ የተከፈተበትን እድሜ እና Premium ተጠቃሚ መሆናችሁን ነዉ።

መጀመር ከፈለጋችሁ 👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=YhKb1N46SCWSJ5ihbEl2Zw


1 ሰው invite ስታደርጉ 15 Star ማግኘት ይፈልጋሉ?

100 Star የ 112.99 ብር ነው 🔥🔥🔥

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናቹ ስታርት ስትሉት 3 የሚሰሩ task አሉ ስራውን ስትሰሩት 170 star በቀላሉ ታገኛላቹ። 

አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት Start በማለት ስራውን ይጀምሩት👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=6379385168
https://t.me/major/start?startapp=6379385168


ይሄ እንዳያመልጣችሁ ከጀመረ  ገና 1 ቀኑ ነዉ !!!


Major bot በአንድ ቀን ከ 1 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎችን አፍርቷል ይህ ፕሮጀክት ሙሉ ለሙሉ የሚደገፈው በቴሌግራም ነው።

- የክፍያ መንገዱ ደግሞ TON ነው የአንድ ቶን ዋጋ በዚህ ሰዓት $7.29 ዶላር ነው።

-  list ሚደረግ ነገር የለም እንዳልኳችሁ ክፍያው በ TON ነው 👇👇👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=6379385168
https://t.me/major/start?startapp=6379385168


Guys  ይሄንን ጀምሩ እንዳይቆጫችሁ !!!💸


🔔CEX

✅️ something exciting is coming soon....

✅በጠዋት አሪፍ ነገር CEX.IO Verify ተደርጓል።
✅ከዚ በፊት ፖስት ያደረግኩትን አይታቹታል አትቀልዱ እዚም ላይ አተኩሩ ብያቹ ነበር አሁንም ቢሆን እየሰራቹ ወገን።

✅CEX.IO ማለት ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት የ Binance or OKX....አይነት Exchange platform ነው።👇👇

https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718981139325079
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718981139325079

✅ Bot start ካላቹ በኋለ Email register አድርጉና Tap በማድረግ task በመስራት Farm ውስጥ በየ 4 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ   CEXP Token ከፍ አድርጉ።


2 ቀን ነዉ የቀረዉ ! 
Scam ምትሉ ልጆች ከ 2ቀን በኋላ እንገናኝ 😂


Notcoin ላመለጣችሁ በዚህ እየገባችሁ ስሩ ድጋሚ መስጠት ጀምረዋል

ዉስጥ ያሉትን Task ስሩ ምችሉትን እና Point ሰብስቡ።👇👇👇

https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396-r_MTIwODYyMzZfMzUwNA==


የዛሬው 5,000,000 Daily Combo እነዚህ ናቸው።

1. Specials tab ➡️ TOP 10 Global Ranking
2. Legal tab ➡️ Anti money loundering
3. Legal tab ➡️ Licence Indonesia


✅ Guys ሀምስተር ኮምባት Special ላይ New Card ሚለው ውስጥ አዲስ ካርድ መቷል ለProfit per hour በጣም አሪፍ ነው ስሩበት

በተጨማሪም Update ኢንተር ፌስ ተደርጓል


🔥 Hamster Kombat 1,000,000

📌 Morse code

🔖Code =  FARM

🗣️ F: ••-• (dot dot dash dot)
🗣️ A: •- (dot dash)
🗣️ R: •-• (dot dash dot)
🗣️ M: -- (dash dash)


🐹Hamster Kombat Todays Combo

✅እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️ Staking(Market)
✅️ License Bangladesh (Legal)
✅️ YouTube Gold Button(Special Card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

ያልጀመራችሁ 👇
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId6379385168


❗️መጥፎ ዜና ለ Tapswap ተጠቃሚዎች

tapswap ከአንድ አካውንት በላይ የሚጠቀሙ እና Script የሚጠቀሙ ተጠቃሚዎቻን Ban እያደረጉ ነው ጥንቃቄ አድርጉ ! 😳

@Ethio_Crypto_Universe


🔥 Hamster Kombat 1,000,000

📌 Morse code

🔖Code =  PUMP

🗣️ P: •--• (dot dash dash dot)
🗣️ U: ••- (dot dot dash)
🗣️ M: -- (dash dash)
🗣️ P: •--• (dot dash dash dot)


🙂‍↕️ Aqua-Protocol Gleam farming phase እንደጨረሱ ተናግረዋል ውጤቱንም ይፋ እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል! 😊


✳️ሰላም🙌 ዉድ የ Ethio Apps ቻናል ተከታዮች ከላይ ያለዉን Post አብዛኞቻችሁ Fake ነዉ እያጭበረበርከን ነዉ ስትሉ ነበረ ነገር ግን እኔ በፍፁም ማንንም አላጭበከበርኩም ። ድሮ እኔ ገንዘብ የማገኝበት ምርጥ App ነበር እና አሁንም የሚሰራ መስሎኝ ነዉ ፖስቱን ድጋሚ የፖሰትኩት ።

▫️እና ደግሞ አንዳዶቻችሁ Referall ኮዱ ያንተ ስልክ ቁጥር ነዉ እያላችሁም ነበር😂 ። ለማንኛዉም እኔ በምንም አይነት መልኩ ለእናንተ የተሳሳተ ነገር ማስተላለፍ አልፈልግም።

▫️ከወር በኋላ የ 12ተኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ወይም(entrance exam ) ወስጄ እንደጨረስኩ እንደበፊቱ በአሪፍ አሪፍ መረጃዎች እመለሳለሁ።🫡

Join And Share
@Ethio_Apps_Store


✳️ሰላም ሰላም ዉድ የ Ethio Apps ቻናል ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ስልክ ስለተደወለላችሁ ብቻ ገንዘብ የሚከፍል App ነዉ።

▫️በመጀመሪያ አፑን ያዉርዱ👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=me.ringapp

▫️Signup የሚል ፈልጋችሁ  ተጫኑት በመቀጠል የሚጠይቃችሁን permission በሙሉ Accept ወይም Allow አድርጉ።ከዛ ስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ። ከዛ Second መቁጠር ይጀምራል እስኪያልቅ ጠብቃችሁ Resend code የሚለዉን ተጫኑ።

▫️ከዛ እራሱ Automatically ይከፍታል ። ስም እና Profile አስገቡ ይላችኋል አስገቡለት። ከዛ Code አስገቡ ይላችኋል ። ይህንን Code አስገቡ 👉 975-558-838  ።

▫️ከዚህ በኋላ ወደ ፕሮፋይላችሁ በመሄድ ወደታች በመዉረድ Permission Of Application የሚለዉን በመጫን ሁሉም Allow መደረጋቸዉን አረጋግጡ። ያልተደረገ ካለ አድርጉ ።

▫️እነዚህን ካረጋችሁ ሌላ የምትሰሩት ነገር የለም። ማለትም ከተለያየ ቦታ ሊደወልላችሁ ይችላል ። ሲደወልላችሁ ምንም እንዳትጫኑ አፑ እራሱ Reject አድርጎ ብሩን ያስገባላችኋል።

❗️Please Give Me credit When You Make Copy Paste !!!!

Join And Share
   @Ethio_Apps_store

Показано 20 последних публикаций.

2 436

подписчиков
Статистика канала