Best music


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🎷🎷🎷Music is life🌠🌠
🌟🌟🌟No ጭንቀት🎻🎻🎻
🎸🎸🎸No ጣጣ🌠🌠🌠🌠
🎺🎺🎺Just ፈታ🎺🎺🎺
ሀሳብ አስታየት ያለዉ inbox me @young_kings1👑

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций












Репост из: Best music
New Ethiopian music
Sancho gebr & miki gondrgna...

Join
👇👇👇👇
@Ethio_musicc
@Ethio_musicc


Репост из: Miki Malik
😏ፍቅር ማለት ሁለት ሰዎች አንድ ላይ ሆነው የሚሰክሱት ሳክስ ነው።
@Miki_Malik
@MikiMalik


Репост из: Miki Malik
ፈጣሪ ሆይ እኔ 1 ግዜ ስጠራት 99 ግዜ አቤት የምትል ሚስት ስጠኝ።
@MikiMalik
@Miki_Malik


Репост из: Miki Malik
ልጅ ለእናት የሚጠይቀው ጥያቄ
እማዬ እራበኝ
እማዬ እንቅልፌ መጣ
እማዬ እንትን ግዢልኝ
እማዬ እቀፊኝ
እማዬ አጉርሺኝ
እማዬ የት ልትሄጂ ነው
እማዬ እንትና መታኝ
እማዬ ደከመኝ ... ወዘተ
ልጅ ለአባት የሚጠይቀው ጥያቄ
አባዬ እማዬስ???
ክብር ጥረው ግረው እዚህ ላደረሱን እናቶች።

😍Join &😘 Share @Miki_Malik


አንዷ ፅንስ ለማስወረድ ሄዳ አስር

ሺህ ሲላት ምን ብትለዉ ጥሩ

ምነዉ ልጁን በ #videmate ነዉ

እንዴ ምታወርደዉ😂😁
😂😂😂😂😂

Join
👇👇
@Ethio_musicc
@Ethio_musicc




👱‍♀ቺኳ : ይቅርታ ወንድሜ ዚፕህ ተከፍቷል
.
.
.
.
.
🧔ወንዱ : ምነው ወቶ እንዳይዝሽ ፈራሽ እንዴ 😁😁😂😂😂

🚀Share & Join : @Ethio_musicc


እሷ ፡ ሀይ ማሬ😍

እሱ ፡ ሀይ👋

እሷ ፡ ደህና ነክ ውዴ😊

እሱ ፡ አለው😔

እሷ ፡ ጠፋህብኝ እኮ ፍቅር😉

አሱ ፡ Sorry አሁን ማውራት አልችልም🖐

እሷ ፡ ለምን 😒

እሱ ፡ ቀብር ላይ ነኝ😒

እሷ ፡ ማን ሞተ 😳

እሱ ፡ ላንቺ ያለኝ ስሜት 😜😜😜

⏏Share & Join : @Ethio_musicc
@Ethio_musicc


Репост из: KiDi Rohi🌻
KiDi Rohi🌻
join $ enjoy ma channel

KiDi Balvin✌✌

join @Biniue
https://t.me/Biniue













Показано 20 последних публикаций.

230

подписчиков
Статистика канала