🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አዋጅ አዋጅ አዋጅ🔊🔊🔊🔊🔊
ያልተመዘገባቹ የምዝገባ ጊዜው ሳያፍ ይመዝገብ🎊🎊🎊🎊🎊
በGelagle912 ከnormal ክላስ በተጨማሪ ምን ይሰጣል ያልከው ልጅ ይሄን አይተከዋል👇👇👇👇👇#
How to studyሰላም ምርጦቼ🙌 እንዴት ናቹ ዛሬ በመጀመርያው
how to study ክፍለ ጊዜአችን ትንሽ ስለ ጥናት ላወጋቹ ወደድኩ 👇👇👇
ጥናት፦ የተገኘን መረጃ በአዕምሮ የማስቀረት process ነው። ታድያ ይህንን ሂደት ብዙ ሰዎች በተለያየ መንገድ ይፈፅሙታል የአዋጭነት ደረጃው ቢለያይም፤በዚህ ክፍል ግን ማዕከላዊ እና ይበልጥ ገዢ የሆኑትን መንገዶች እንመለከታለን👀
📚፩ኝው መርህ፦እግረ መንገድ ጥናት አቁም❌🚶🚶🚶👉 አንድ ምሳሌ ላሳያቹ🤲
፦ዋልያወቹ ቅዳሜ 10:00 ላይ ከጊኒ ብሄራዊ ብድን ጋር ጨዋታ⚽️ አለባቹ ተብለው ሳምንቱን ሙሉ ትሬዲንግ ሰርተዋል ቅዳሜ 9፡30 ላይ ተደውሎላቸው በስህተት ነው ጨዋታው ከአርጀንቲና ጋር ነው ቢባሉ 😯ምን ይፈጠራል🤗 እስቲ አስቡ። ተሳተፉ channel activity😊
እሺ አንቺ👉 🙋♀ ከዛ አንተ 🙋♂ እስቲ ሞክሩ
🤷♀" ያው አንጫወትም ይላሉ"
🤷♂"ግድ ከሆነ ይጫወታሉ ግን ሚሸነፉ መሰለኝ"
በጣም ጎበዞች👏👏👏
🎓 አያቹ አይደል አዕምሮም እንደዚህ ነው ቆይ ልምምድ ካደረጉ ተጋጣሚው ማን ሆነ ማን ምን ችግር አለው?ችግሩ የታወቀ ነዋ የሚያስፈልገው ዝግጅት እንደ ተጋጣሚው አቅም የተለያየ ነው። የአካል ልምምዱ ይቅርና የስነ ልቦና ዝግጅት ሚባል ነገር አለ አይደል🧠 ጨዋታው ሳይጀመር ይሸነፋሉ ሚያሳስባቸው ስንት ይገባብናል እንጂ እናሸንፋለን አይደለም
አንዳንዴ ልታነብ ቁጭ ብላቹ የገፁ ብዛት የት/ቱ አይነት አስባቹ ድክም😔 ብሏቹ አያውቅም ምክንያቱ ይሄ ነው👆👆👆
🎖መርህ ፩ን እናጠቃለው ከማጥናታቹ በፊት ሁሌም የምታጠኑትን ነገር ከቻላቹ ከቀናት በፊት ካልቻላቹ ከማጥናታቹ ከሰዐታት በፊት ምን፣ ምንያህል፣ለምንያህል ጊዜ እነደምታጠኑ ጥንቅቅ ብላቹ ጨርሱ ተጋጣሚው አርጀንቲና ብትሆንም እንኳን ዝግጅት ወሳኘ ነው። ከዛሬ በኃላ ልታጠኑ ቁጭ ብላቹ ዛሬ ምን ላጥና 🤔በፍፁም እንዳትሉ አደራቹን አዕምሯቹን 9፡30ላይ ደውላቹ አታስደንግጡት🤯
👩💻
ከመርህ፩ በኃላ የGelagle912 ተማሪ belike👇👇👇👇📆 "አዕምሮዬ ሆይ ዛሬ ከ chemistry unit 5 ጋር ከማታ 2:00 ጀምረክ አስከ 5፡30 ግጥሚያ ስላለብክ ተዘጋጅ"
አዕምሮ belike👇👇🏋♀🏋♀🏋♀🥊🥊🥊🍔🍔🍔💪💪💪
የጫዋታው ውጤት belike👇👇👇
📌 student🏳7----chemistry🏴 0
©only@ Gelagle912
ምዝገባውን ለማካሄድ🎖
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
@Gelagle912bot @Gelagle912bot @Gelagle912bot @Gelagle912bot🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
የተሰሩ ሳምፕሎችን ለመመልከት
https://t.me/ethioGlaglehttps://t.me/ethioGlaglehttps://t.me/ethioGlagle ለማንኛውም ሀሳብ እና ጥያቄ
@gelagleQRbot@gelagleQRbot@gelagleQRbot🪅our endeavor is until your success peak-🎓--------💯
?ጥረታችን እስከ ስኬቶ ጫፍ ነው