ብዙዎቻችሁ ይሄ ችግር ሲጋጥማችሁ ስላየሁ ነው ነው !!!
የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች እጅ ከገባ ወይም ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እንደሆነ ከጠረጠሩ ምን ያደርጋሉ?
በኢትዮጵያ የቴሌግራም አካውንት መጠለፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየተለመደ የመጣ የሳይበር ጥቃት ነው። ብዙዎች የሚያጋጥማቸው መጠለፍ በቴክኒክ ብቃት ሳይሆን በሰዎች የጥንቃቄ ጉድለት የሚፈጠር ነው።
የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች (Hackers) እጅ ከገባ ወይም ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እንደሆነ ከጠረጠሩ፣ በፍጥነት የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይኖርብዎታል፡-
1. ሌሎች መሣሪያዎችን ማቋረጥ (Terminate Sessions)
ይህ በጣም አስፈላጊው እርምጃ ነው። መንታፊው የከፈተውን ግንኙነት ለመዝጋት፦
• ወደ Settings ይግቡ።
• Devices (ወይም በአንዳንድ ስልኮች Privacy and Security > Active Sessions) የሚለውን ይጫኑ።
• ከእርስዎ ስልክ ውጭ ያሉትን ሁሉንም መሣሪያዎች "Terminate all other sessions" በማለት ያስወግዱ።
2. ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (Two-Step Verification) ማብራት
መንታፊው ተመልሶ እንዳይገባ ፓስዎርድ ማዘጋጀት አለብዎት፦
• Settings > Privacy and Security > Two-Step Verification ውስጥ ይግቡ።
• ጠንካራ ፓስዎርድ እና የማገገሚያ ኢ-ሜይል (Recovery Email) ያስገቡ።
• ማሳሰቢያ፦ መንታፊው ቀድሞ ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫን ካበራው፣ አካውንቱን "Reset" ለማድረግ 7 ቀን ሊጠብቁ ይችላሉ::