😳ይህን ያውቃሉ⁉️ፓራስታሞል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉አንድ ፓራስታሞል መዋጥ 3 ጠርሙስ ድራፍት ጋር ከመጠጣት እኩል መሆኑን ያውቃሉ?
👉ፓራስታሞል በጉበት ላይ ጉዳት ያስከትላል። ፓራስታሞል በተደጋጋሚ መዋጥ የጉበትን የመስራት አቅም ይቀንሳል። በጉበት ላይ ስብ እንዲከማች ያደርጋል። ብዙ ሰዎች በትንሽ በትልቁ የሚያዘወትሩት ፓራስታሞል ውጦ አልኮል መጠጣት በፍፁም ሊደረግ የማይገባው ነገር ነው።
👉ሲጀመር ፓራስታሞል ማስታገሻ እንጂ መድሃኒት አይደለም። መዋጥ ያለባችሁ በጣም አስፈላጊ ከሆነ እና ሌሎች አማራጭች ከሌሉ መሆን አለበት ።
✅|| Paracetamol
✅|| panadol
✅|| Tyloric
✅|| Acetaminophen እኚ ሁሉ የአንድ መድሃኒት የተለያዩ ስሞች ናቸው።
🙏🏿ማጋራት አይዘንጋ !

𝗗𝗿. 𝗔𝗯𝗶𝘆 - 𝗝𝗶𝗺𝗺𝗮 ✅
🙏🏿ማጋራት አይዘንጋ !