ሀይሌን መንገድ ላይ አግኝተህው ስልክህን አንዴ ሚስኮል ላርግበት ተባበረኝ ስትለው
.
.
ቢያነሱብህስ🤣🤣
ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት
#ኤ_ደን 😂😂
አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት
.
#አብድረ_ዛቅ 😂😂
ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
.
.
#ዳ_ግም 😂😂
የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት
.
.
#ሜ_ላት 😂😂
ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት
.
#አ_ብይ
ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን
.
.
#ና_tea
ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት
.
#ዳ_night
ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት
.
#ጆ_sea
ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት
#sun_nught
ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት
#ሲ_fun
ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት
#ቅ_ድስት
ቀዩን ልጅ ማን አሉት
#ያ_red
ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
.
.
#ና_home
ይህን ያውቁ ኖሯል
.
.
ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው🤣
የተመቸው 👇👇👇👇👇👇👇
@Amanuel_J @Etiyoamani@EtiyoAmani @Etiyoamani