Ethio University Crypto News


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አንድ የአሜሪካ ዶላር ከ76 ብር በላይ መሸጥ ተጀመረ‼️

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእለቱን የዉጪ ምንዛሪን ይፋ አድርጓል  አንድ የአሜሪካ ዶላር በ 74.7364 ተገዝቶ በ 76.2311 ብር እንዲሸጥ ተወስኗል።

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ተመን ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 22፤ 2016 ጀምሮ፤ “በባንኮች እና በደንበኞቻቸው መካከል ወደሚወሰንበት የገበያ ስርአት እንደተሸጋገረ” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።

በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ58 ብር ከ64 ሳንቲም ገደማ ይሸጥ የነበረውን አንድ የአሜሪካን ዶላር፤ በዛሬው ዕለት ወደ 76.23 ብር አስገብቶቷል።

@EU_CryptoNews
@EU_CryptoNews


✔️ አንድ ዶላር በጥቁር ገበያው 140 ብር ደርሷል።

በዛሬው የውጭ ምንዛሬ ተመን መሰረት የኢትዮጵያ ብር 31 ፐርሰንት ዋጋውን አጥቶ አድሯል። 😔


Share ➽ @EU_CryptoNews
Share ➽ @EU_CryptoNews


✔️ ዶላር እና እንዲሁም ሌሎች የውጪ ምንዛሬዎች በባንክ ደረጃም ከፍተኛ ጭማሬ አሳይተዋል🙁

የሀገራችን ገንዘብ መጨረሻው ?😤

Share ➽@EU_CryptoNews
Share ➽@EU_Cr
yptoNews


MEMEFI DAILY CODE
3134
ከ Not coin ቀጥሎ ገንዘብ የሚያስገኝ ስለሆነ ያልጀመራችሁ ጀምሩ

https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_15378d58b7


🌟 AvaCoin ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀረው🔹

የትናንት ተከፋፍሎ አልቆ ዛሬም ለ8ተኛ ቀን ቀጥሏል።

🆕 Ava Coin 90,000,000 Ava token ሊሰጥ ነው 18 🕦 ሰአት ብቻ ነው የቀራቹህ 3 ጓደኛችሁን ጋብዛቹህ ለ90 ሚሊየኑ ተሳተፉ 🫴

ያልጀመራች በዚህ Link ግቡ ➧
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=1edf84daa03905216a44


#PixelVerse daily combo

🔰ቦቱን አስጀምሩት(Launch bot) --> ከዛ Rewards የሚለውን ንኩ --> በመጨርሻም Daily combo play በላችሁ መስራት ነው።

🔰አሰራሩ ቦቶቹን Click አድርጋችሁ ጎትታችሁ የተፈለገው ቦታ ላይ ማስቀመጥ ነው ፤ ኦርደር ከተሳሳታችሁ ሙሉ ሪዋርዱን አይሰጣችሁም።

🔰በነገራችንላይ 4 ቀን ቀርቶታል NFT ወደ ተጠቃሚው ሊከፋፈል።


🔰የዛሬው Hamster🐹 combo👌

July 25


Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 70M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 1800 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል

ዛሬም ወደ 80M Avacoin token ከፍ ብሎ 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል። ቢያንስ 50ሺህ ሰው ዝግጅቱ ላይ ቢሳተፍ እራሱ 1600 የ Avacoin token ይደርሳቹሃል ማለት ነው። ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላችሁ

ጀምራችሁ ሊንካችሁን መውሰድ ካቃታችሁ ቦቱ ላይ /frens ብላችሁ ስትልኩለት referral link ይሰጣቹሃል በሱ 3 ሰው መጋበዝ ነው

Listing date: 30/07/24 ከ4 ቀን በኃላ

🎁  https://t.me/avagoldcoin_bot?start=73b62ad11343b5a0f7e1


አስተውል Tewapswap እና Hamster ላይ ስትፈዝ ገንዘብ እያመለጠህ ነው ቶሎ PEPE ኮይንን ጀምር ዳይመንድ መሰብሰብ ከዛ Withdraw ማድረግ List የተደረገ erderop ነው  ፈጠን ምን ትጠብቃላቹ ይኸው ሊንኩ👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5764619736
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5764619736


step 3 (የመጨረሻ)

✅|| ብዙ ሰው በራስዎ ሊንክ ሲጋብዙ ብዙ ኮይን የማግኘት እድላችሁ የሰፋ ነው። መጀመሪያ የራሳችሁ ሊንክ ማግኘት ከፈለጋችሁ ref የሚለው ከታች ያለው የድመት ምልክት ነክታችሁ ስትገቡ ከላይ invite a friend የሚለው በመንካት invite friend የሚለውን ነክታችሁ ወደፈለጋችሁበት መላክ ትችላላችሁ።

በናንተ ሊንክ ገብተው ብዙ ኮይን ሲሰበስቡ ከእያንዳንዱ አባል ኮይን ታገኛላችሁ ለምሳሌ ከላይ ያለው በብጫ የተፃፉ ቁጥሮች ከእያንዳንዱ ሰው የተገኙ ቦነስ ናቸው። ለምሳሌ biniam ከሚለው ዩዘር 982,000 ኮይን በላይ አግኝተዋል። በአጠቃላይ ከሁሉም አባል ደግሞ በአረንጓዴ የተፃፈው ቁጥር ከላይ ያለው ከ 14 ሚልዮን በላይ ኮይን አግኝተዋል። እናንተም እንደዛ መሰብሰብ ትችላላችሁ።

አመሰግናለሁ።

መጀመር የምትፈልጉ ከታች ያለው ሊንክ ተጠቀሙ
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1017203113

ኮይን ብዙ ለመሰብሰብ ማድረግ ያለብን ቅደም ተከተሎች

.
.


Step 2

Boost የሚለው በመግባት boost ማድረጊያ መጀመሪያ መግዛት እንችላለን። ለምሳሌ multi tap የሚለውን እስከ level 10 ፣ energy limit እስከ level 10 ፣ recharge speed እስከ level 5 መግዛት ትችላላችሁ።  የምትገዙት boost ለምሳሌ multi tap tap tap ስታደርጉ አንድ ብቻ ይቆጥር የነበረው እስከ 10 በአንዴ ይቆጥራቿል።

energy limit ደግሞ ለምሳሌ የኔ 10,000 ይላል አይደል የእናንተ ደግሞ እስከገዛችሁ level ይሞላላችኋል።

recharge speed ኮይኖቹ ቶሎ ቶሎ እንዲያጠራቅምላችሁ ነው።

tap bot የሚለው ደግሞ በ200,000 ኮይን የሚገዛ ሲሆን እናንተ በሌላችሁበት ራሱ ኮይን የሚሰበስብላችሁ ቦት ነው።

መርሳት የሌለበት

tapping guru እና full tank የሚሉ አሉ። እነሱ እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው።

tapping guru በየ24 ሰዓቱ 3 ጊዜ እድል የሚሰጣችሁ ሲሆን እሱን ነክታችሁ ስትገቡ ለ20 ሰከንድ ብቻ ታብ ታብ የምታደርጉት በ5 እጥፍ አባዝቶ ይቆጥራላችኋል። ስለዚህ 20 ሰከንድ ውስጥ በፍጥነት ታብ ታብ ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ልክ አንደኛው ሲያልቅ ለሁለተኛ ጊዜም እንደገና ነክታችሁ በመግባት እንደገና ለ20 ሰከንድ በፍጥነት ታብ ታብ ማድድረግ ለ3ተኛ ጊዜም በተመሳሳይ።

full tank የሚለው ደግሞ ታብ ታብ አድርጋችሁ ኮይናችሁ ስትጨርሱ የሚሞላላችሁ ነው። እሱም 3 ጊዜ በፈለግነው ፍጥነት ታብ ታብ በማድረግ ኮይን መሰብሰብ ነው። 3 ጊዜ ካደረጋችሁ በኋላ እንደገና በሚቀጥለው ቀን ይሰጣችኋል።
.
.
.
ይቀጥላል
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​


step 1

Task የሚለውን እንገባለን። ከዛ special በሚለው ስር የሚሰሩ taskoch አሉ ለምሳሌ ቴሌግራም ጆይን ማለት ፣ ቲዊተር follow ማድረግ ፣ ዌብሳይት ማይት ፣ ሶልያና አካውንት መክፈት ሊሆን ይችላል go የሚለውን ነክታችሁ ትገባላችሁ። የታዘዛችሁት ካደረጋችሁ በኋላ እና ተመልሳችሁ check ትሉታላችሁ። 29 second ከቆጠረ በኋላ እንደገና check ትነካላችሁ ከዛን claim ማድረግ ነው።

እንዲሁም league እና ref tasks የሚለው በመግባት claim የሚለው ከመጣላችሁ claim በማድረግ ኮይን መሰብሰብ ትችላላችሁ።

.
.


ኖትኮይን የሰሩ ብዙ ተጠቅመዋል አሁን ደግሞ ሌሎች ኤርድሮፖች ገበያውን እየተቀላቀሉ ነው በስልኮ ብቻ ተጠቃሚ ለመሆን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

Показано 13 последних публикаций.