ስለ PAWS አንዳንድ መረጃዎች ዳሰሳ
PAWS ገና ከመጀመራቸው 3ሳምንት ውስጥ 40ሚ ተጠቀማዊዎችን ያገኙት PAWS ምናልባት በያዝነው DEC ማይኒንግ ተጠናቆ JAN ላይ ሊስት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል
እና ይሄ ኤርድሮፕ ምን ያህል TOTAL SUPPLY ይኖረዋል የሚለውን እና ግምታዊ ዋጋዎችን ለመመልከት ሞክሪያለው
በዚህም ብዙሃኑ ተንታኞች ከ 450-500ቢልየን TOTAL SUPPLY ነው እየተባለ ይገኛል
ይሄ ማለትም አሁን የምንሰበስበው እራሱ ቶክን የመሆን እድል አለው
⚠️ልብ በሉ ይሄ ከተለያዩ WEBSITE የተገኙ ግምቶችን ነው እማቀርብላችሁ ስለዚህ ሁሉም በ PREDICTION ደረጃ ብቻ ነው ⚠️
እናም ግምታዊ ዋጋ ቢሚል የተቀመጠው O.OOO3 አካባቢ ነው
ይሄ ከሆነ PAWS እጅግ በጣም አሪፍ ኤርድሮፕ ሊሆን ይችላል
መረጃውን ከተለያዩ WEBSITE ተመለከትን🤝
በ ተመሳሳይ መረጃ በሌሎች ኤርድሮፖች እንመለሳለን
REACT እንዳይረሳ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️