አትበለኝ
እርቀከኝ ሄደህ መንገዱ ባይቀናህ
ሁሉም የኔ ቢጤ ሳይሆን እንደ ሀሳብህ
አትበለኝ ናፈኩሽ
ይሻልሀል በለዉ በገዛ እጄ አጣሁሽ::
@Be_nayas
@flawsome_poetry
እርቀከኝ ሄደህ መንገዱ ባይቀናህ
ሁሉም የኔ ቢጤ ሳይሆን እንደ ሀሳብህ
አትበለኝ ናፈኩሽ
ይሻልሀል በለዉ በገዛ እጄ አጣሁሽ::
@Be_nayas
@flawsome_poetry