FleFlower 🌹🌹 shoping


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


➯buy quality products with fair prices
➪online shopping

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ለሁሉም የክርስቲያን እምነት ተከታዮች እንኳን ለተቀደሰው የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

🌻ይህ የመስቀል በዓል የፍቅር፣ የሰላም፣ የደስታ እና የአዲስ ተስፋ በዓል ይሁንላችሁ።

🌻 የመስቀሉ ብርሃን ልባችሁን ያብራላችሁ፤ ቤታችሁንና ቤተሰባችሁንም በፍቅር፣ በአንድነት፣ በደስታና በሰላም ይሙላ።

🌻የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ፣ በቤተሰቦቻችሁ እና በሥራችሁ ሁሉ ላይ ይብዛ።

🌻ሕይወታችሁም በስኬት፣ በብልጽግናና በእውነተኛ ደስታ ያሸብርቅ።

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏https://t.me/flowershoping12




0991942939


Father day እየደረሰ ነው
አፍጥናቹ እዘዙ
0991942939


እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! 🕊️✨
ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ። መልካም የትንሳኤ በዓል!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Rivan 7
Glu gan 1
Glu 6
Paper 2
Box 1
Foam 1
Buttfly 2
Gliter 2
Stick 2
🏦 Price 2700
ማዘዝ ይቻላል ያሉበት እንልካለን😍😍
0991942939


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።

☪ ኢድ ሙባረክ ☪

https://t.me/flowershoping12



Показано 8 последних публикаций.