አንድ ቀን ልጅ አባቱን እንዲ ብሎ ይጠይቀዋል....🥹🥹
''አባ
መውደድና ማፍቀር ልዩነቱ ምንድን ነው''??
አባትም በመገረም እንዲ ይለዋል 🔥🔥
''ልጄ አንድን
አበባ ስትወዳት ቆርጠህ ትወስዳታለህ.... ግን አንድን
አበባ ስታፈቅር እንድታድግ ትንከባከባታለህ''!!!!!
ስለዚህ አንድን ሰውን ስትወድ ለጉዳቱ ሳይሆን ለጥቅምህ ታስቀድማለህ.... ግን አንድን ሰው ስታፈቅር ለራስህ እየተጎዳህ እሱን ታኖረዋለህ!!!!
By D