Hulu media (ሁሉ ሚዲያ)


Гео и язык канала: Азербайджан, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


👉 መረጃዎች፣ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት ከፈለጉ በዚህ ያናግሩን👉 @Online2119
👉 የዕለታዊ ዝግጅቶችና ዜናዎች በተባባሪ አቅራቢዎች እንዲደርሷችሁ👇👇👇👇👇👇👇
Subscribe ያድርጉ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Азербайджан, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


#ጥብቅ የጥንቃቄ መልእክት በአዲስ አበባና አካባቢው የፀጥታ ተቋማት ውስጥ ለምትሰሩ አማራዎች‼️

መረጃውን እናዛምት!

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በግል የፀጥታ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ የአማራ ተወላጆችን ሙሉ መረጃ እንዲላክለት አዲስ ትእዛዝ አውጥቷል::

በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በግል የጥበቃ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ የአማራ ተወላጆችን ስም ዝርዝርና ሌሎች መረጃዎች እንዲላክለት ኦነጋዊው የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ጠይቋል:: የአማራ ተወላጆቹ ከዚህ ቀደም በፖሊስ፣ ልዮ ሀይል፣ መከላከያ ወይም አድማ ብተና ውስጥ የወታደራዊ ልምድ እንዳላቸውና እንደሌላቸው ጭምር እንዲገለፅ መረጃ ጠይቋል::

ፀረ አማራውና ጨፍጫፊው ኦነግ ብልግናም ይህን እያደረገ ያለበት ምክንያት የማይቀረው የአማራ ህዝባዊ አብዮት አዲስ አበባ ሲገባ እነኝህ ግለሰቦች በአዲስ አበባ አብዮቱን ያስተባብሩታል በሚል ፍራቻ እንደሆነ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል:: በዚህ ፍራቻ ከመከላከያ፣ ከልዮ ሀይል፣ ከፖሊስና ከአድማ ብተና ጭምር ተባረው ወይም ከድተው አሁን በግል የጥበቃ ትቋማት ውስጥ የሚሰሩ አማራዎችን ለማፈንና ለመረሸን አገዛዙ አስቧል::

እነኝህን መስፈርቶች የምታሟሉ አሁን በግል የጥበቃ ተቋማት የምትሰሩና ከዚህ ቀደም የተለያዮ የመንግስት የፀጥታ ዘርፎች ውስጥ የነበራችሁ የአማራ ተወላጆች በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ያለው አገዛዝ እንድትታፈኑና እንድትረሸኑ ስላቀደ ቅድመ ጥንቃቄ አድርጉ!!

@hulumedia1




የብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ መረጃ!

የዐብይ አህመድ አገዛዝ ከሰሞኑ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጉ ይታወቃል።

ስለ ትግራይ እና አማራ የቀረቡ ሃሳቦች በብልጽግና ስብሰባ ላይ የቀረበው ሀሳብ በፋኖ የደህንነት መዋቅር ተመንትፎ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው!

1ኛ. በምክክር ኮሚሽን በኩል በቶሎ በፌደራል መንግስቱ ጣልቃ ገብነት እርቅ ይደርግ በክልል መንግስታት መካከል መግባባት በመፍጠር እና የተቋረጡ የንግድ እና መሰል ተግባራትን በክልል መንግስታት ደረጃ መስራት። ይሄን ማድረጋችን የትግራይ ሃይሎች ከፋኖ ጋር ጥምረት እንዳይፍጥር ያደርጋል። አወዛጋቢ ቦታዎች በፌደራል ቁጥጥር ስር የተዳደራሉ።

  2ኛ. የትግራይ ሃይሎችን ከፌደራል መንግስቱ መካከል ያለውን አለመግባባት በማርገብ ከህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የፌደራል ስልጣን በመስጠት ውጥረቱን በማላላት ጊዜ መግዛት አለብን። በተጨማሪም የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች ሪፎርም ላይ ስለሆነ የሚመጡት አመራሮች በአማራ ሃይሎች በኩል በቀላሉ ተቀባይነት ሊያገኙ ይችላሉና ለእኛ ጥሩ ነው።

  3ኛ. በጀነራል ብርሃኑ በቀለ አማካኝነት ማይጠብሪ ላይ እንዲበተን የተደረጉ የሚሊሻ አባላት ወደ ማይጠብሪ መልሶ ማስገባት እና የብሄር ዘውግ ያለው ግጭት ማስነሳት አለብን። በተመሳሳይ በሰሜን ጎንደር ያሉ የትግራይ ዘር ሃረግ ያላቸው ላይ ተመሳሳት ግጭት ማስነሳት አለብን።

  4ኛ. በሱማሊያ እና ኤርትራ መሪነት ጦርነት ሊኖር እንደሚችል መጠቆም ያስፈልጋል። ትግራይንም በዚህ ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ መክተት አለብን።

አማራ ክልልን በተመለከተ!

1ኛ. ለሚሊሻ እና አድማ ብተና የውጊያ አበል መጨመር

2ኛ. የፋኖ ሃይሎች ወደ ድርድር እንዲመጡ ማድረግ። ለዚህም ከፍተኛ የማዳከም ስራ በመስራት ተስፋቸው ድርድር እንዲሆን ማድረግ።

3ኛ. የሚሊሻ እና አድማብተና እና ከወረዳ በታች ያሉ አባላት እንዳይከዱ ከህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲነጠሉ ማድረግ እና ህዝቡ እንዳይሸሽጋቸው ማድረግ።

4ኛ. ስለድሮን አሁን ካላቸው እውቀት የተለየ እና የተሳሳተ እነሱን አደጋ ላይ የሚያጋልጥ መረጃ ማስተጋባት

5ኛ. የካቲት 1 ሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪ እንዲቀበሉ ማድረግ (ከዚህ በፊት ጥር 1 ላይ እንጀምራለን ብለው የነበረ ያልተሳካላቸው)

6ኛ. የጥር 3 ኦፕሬሽን የተሳካ እንዲሆን ለሚሊሻ እና አድማብተና ደሞዝ ቅድሚያ መስጠት።

ይቀጥላል...

©ሙሉጌታ አንበርብር

@hulumedia1






ሰበር መረጃ - ከባህር ዳር

በጎጃም ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ስር ሁለት ሻምበሎች ታሪካዊ ስያሜን ይዘው መመስረታቸው ታውቋል።

1. አንሻ ሰይድ ሻምበል - በጀግናዋ እህታችን ፋኖ ህይወት ጌራ የሚመራው ይሆናል። ይህ ሻምበል ስያሜውን በወለጋ ክልል ቤተሰቦቿን የኦነግ ታጣቂዎች በማጨፍጨፍ ላይ እያሉ እራሷን ለማትረፍ "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም፤ አትግደሉኝ" በማለት በተማፀነችው ህጻን አንሻ ሰይድ የተሰየመ መሆኑ ታውቋል።

"አንሻ ሰይድ የትግላችን ቃል ኪዳን ሆና፣ ታናናሾቿ በማንነታቸው ኮርተውና ተከብረው የሚኖሩባትን ለሁሉም እኩል የሆነችን ሃገር ለመፍጠር እንታገላለን" ሲሉ የሻምበሏ አባላት ተናግረዋል።

2. ታዲዮስ ታንቱ ሻምበል - ይህም ሻምበል በጎጃም ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ስር የተመሰረተ ሲሆን በቅርቡ ወደ ሻለቃ እንደሚያድግም ተነግሯል። ይህ ሻምበሉ ስያሜውን የወሰደውም ለእውነት ታምነው በእርጅና እድሜያቸው መስዕዋትነት እየከፈሉ ካሉት የወላይታው አንጋፋ ጋዜጠኛና የታሪክ ምሁር ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ስም እንደሆነ ታውቋል። ፋኖዎቻችን በአጋጣሚውም "ለጋሽ ታዲዮስ ታንቱ እጅግ እጅግ ታላቅ አክብሮት አለን" ሲሉ ለሚዲያዎች የላኩት መልዕክት ያስረዳል።

በዚሁ አጋጣሚ በሌሎች አካባቢዎች ያላችሁም ፋኖዎቻችን እነዚህንና መሰል ትልቅ ትርጉም ያላቸውን ስያሜዎች እንድትጠቀሙ ጥሪ እናቀርባለን። ዝቅ ያደረጓቸውን፣ በታሪክ ውስጥ ተገቢና ጉልህ ስፍራ ሰጥተን ከፍ አድርገን እናሳያቸው!

@hulumedia1


በሶማሊላንድ እና ሶማሊያ ነዋሪ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃት እና ዛቻ እየተፈጸመ መሆኑን ዜጎች ተናገሩ!

ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ የባሕር ጠረፍ ያስገኛል የተባለውን የመግባቢያ ሠነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ በሶማሊያ እና ሶማሊላንድ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ አካላዊ ጥቃት እና የንብረት ዝርፊያዎች እየተፈጸሙ መሆኑን እንዲሁም ማስፈራሪያዎች እየደረሱ እንደሆነ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ።

በተለይ በሶማሊላንድ በኢትዮጵያውያን ላይ አካላዊ ጥቃት መፈጸሙን፣ ንብረታቸው መዘረፉን እና መኖሪያ ቤታቸውን ለማቃጠል ሙከራ መደረጉን የስደተኞች ተወካይ ለቢቢሲ ተናግረዋል።በሶማሊያም በኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃት እንዲፈጸም የሚጠይቁ ቅስቀሳዎች መኖራቸውን ኢትዮጵያውያኑ በተለይ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ ራስ ገዝነትን ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ማግኘት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሠነድ ታኅሣሥ 22/2016 ዓ.ም. መፈራረሟ ይታወሳል።ይህ ስምምነት ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ ለወደብ እና ለጦር ሠፈር ልማት የሚውል 20 ኪሎ ሜትር የባሕር ጠረፍ እንድታገኝ ያስችላታል የተባለ ሲሆን፣ በምላሹ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻ እንዲሁም እንደ አገር ከአዲስ አበባ እውቅና እንደምታገኝ ተዘግቧል።

ታዲይ ይህን ስምምነት የአዲስ አበባ እና ሐርጌሳ መንግሥታት ታሪካዊ ብለው ቢያወድሱትም በሐርጌሳ እና ሞቃዲሹ የተለያዩ ስሜቶችን አስተናግዷል።ስምምነቱ ከሶማሊያ በኩል በአገሪቱ አስተዳደር ጠንካራ ትችት የቀረበበት ሲሆን፤ በአንዳንድ የሶማሊያ ከተሞችም ስምምነቱን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፎች በስፋት ተካሂዷል።

    @hulumedia1


#Amhara

"በሰላም እጅ ሰጥተዋል" የተባሉት ጎንደር ካምፕ አስቀምጠዋቸው የነበሩትን ፋኖ ባደረገው ኦፕሬሽን አስለቅቋቸዋል።  ሙሉ በሙሉ ሚሊሻና የቀን ሠራተኛ የነበሩና ገንዘብና ቤት እንሰጣችኋለን ብለው  ለፕሮፖጋንዳ ያመቻቿቸው የነበሩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ፋኖን ተቀላቅሎ ውጊያ እያደረገ ነው!!

ቅጥፈት ውሸት የአገዛዙ መለያ ሲሆን  እንደለመደው ብዙ ጊዜ አታልልበታለሁ  ያለውን ያረጀ ያፈጀ ስልት ከሣምንት በላይ አልተጠቀመበትም።
@hulumedia1


የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሠራተኛ ክርስቲያኖችን "ከኦሮሚያ ምድር የማጽዳት ዘመቻ" እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ። ንጋቱ ቶሎሳ ጎንፋ የተባለውና በቀድሞው ዘመን መምህር የነበረ የአቶ አዲሱ አረጋ ቂጤሳ የቅርብ ወዳጅ የሆነ ግለሰብ ያቀረበው የዘር ማጽዳት (ethnic Cleansing) ጥሪ በብዙ ጎምቱ ሰዎችም በመደጋገም ላይ ይገኛል።
ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
@hulumedia1


ተሰናባቹ የፈረንጆቹ አመት ለኢትዮጵያ 😭

ዘ ኢስት አፍሪካን የተሰኘ ኬኒያዊ ጋዜጣ "እየተገባደደ ያለው የፈረንጆች አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያ መጥፎ ዓመት ነበር" ሲል ይጀምርና መገለጫዎቹን ማብራራት ይቀጥላል።

ሃገሪቱ (ኢትዮጵያ) እጅግ ዝቅተኛ የውጭ ምንዛሬ መጠባበቂያ እንዳላት፣ በባለሁለት አሃዝ የዋጋ ግሽበት (የኑሮ ውድነት) ምክንያት የኑሮ ውድነት ህዝቡን እየፈተነው መሆኑን፣ እጅግ ከፍተኛ የውጭ እዳ እንዳለባት ያብራራና ዓለምአቀፍ የኢኮኖሚ አማካሪዎች "ኢትዮጵያ የብድር ወለድን እንኳን መክፈል አለመቻሏን መሰረት አድርገው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ ሊያጋጥማት ጫፍ ላይ ደርሳለች" ማለታቸውን ጋዜጣው ያትታል።

Via - The east Africa

ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
👇👇
@hulumedia1


Репост из: Geez media(ግዕዝ ሚዲያ)
🔥አጫጭር መረጃዎች

▪️በዛሬው ዕለት በ3 መኪኖች በመሆን በደቡብ ጎንደር ከጋሳይ ወደ እስቴ በመጓዝ ላይ በነበረ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ላይ በጉና ፋኖ ክፍለጦር በጣለ የደፈጣ ጥቃት በርካታ የሰራዊቱ አባላት አስክሬን እንደሆኑ ምንጮች ጠቁመዋል::

▪️ዛሬ ንጋት 11 ሰዓት ላይ ከወረታ ከተማ በመነሳት 16 በሬዎችን ጭኖ ወደ አለምበር ወታደራዊ ካምፕ በአጀብ ሲጓዝ የነበረው አራዊት ሰራዊት የጓጓለትን ስጋ ሳይበላ በሬዎቹን ለፋኖዎቻችን አስረክቦ መንገድ ላይ አስክሬን ሆኖ ቀርቷል። ይህን የሰሙት የካምፑ ሰዎች ተጨማሪ አጋዥ ኃይል የላኩ ቢሆንም "አላዳንኩሽም ኖሬ አልጠቀምኩሽም" የሚለውን ሙዚቃ እየዘፈኑ ለመመለስ መገደዳቸውን የBW ምንጮች ተናግረዋል!

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን አዲስ ቻናል join ያድርጉ
👇
@geezmedia1


#ትምህርት ይሁን‼️

የአማራ ፋኖ የደህንነት ክንፍ ያወጣውን መመሪያ በመተላለፍ ከአማኑኤል ከተማ ወደ አዲስ አበባ ጤፍና ሌሎች እህሎችን ጭነው በመንቀሳቀስ ላይ የነበሩ 4 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ባልታወቁ ሀይሎች እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

አሁንም የአማርን ህዝብ ለማስራብ አገዛዙ ጋር ተባብራችሁ እህል ከአማራ ግዛቶች ለማውጣት የምትንቀሳቀሱ ነጋዴዎችም ሁኑ አሽከርካሪዎች እርምጃ ይወሰድባቹሀል::

@hulumedia1


Репост из: Geez media(ግዕዝ ሚዲያ)
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሳክስ እንዲህም ተብሎ ነበር 🎷🎷🎷
😂😂😁😁😁

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን አዲስ ቻናል join ያድርጉ
👇
@geezmedia1




ሰበር | አስቸኳይ የፋኖ ምግለጫ
👇👇
https://youtu.be/r-DYBctnI3E




ሰበር ዜና| በድሮን ጥቃት ሰዎች ተጨፈጨፉ

👇👇
https://youtu.be/ybUNxiQolh4


Репост из: Geez media(ግዕዝ ሚዲያ)
በጤና ተቋም ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ፤ የተቋሙ ባለቤት፣ የጤና ባለሙያዎችና ታካሚዎች በቦንብ ጋይተው ሚዲያዎች ሁሉ ዝም!!! የሐኪሞች ማህበር ፀጥ፣ የአለም የጤና ድርጅት ባልሰማ ባላየ አለፈ!!!

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን አዲስ ቻናል join ያድርጉ
👇
@geezmedia1


Репост из: Geez media(ግዕዝ ሚዲያ)
#አስቸኳይ መረጃ

አምበር | ሉማሜ ጎጃም

ዛሬ በ16/04/2016 ዓ/ም ረፍድ ጀምሮ መነሻውን ደብረማርቆስ ያደረገ የብርሃኑ ጁላ አራዊት ሰራዊት ወደ አምበር ሉማሜ መስመር የተንቀሳቀሰ ሲሆን መረጃውን ለቀበሮወቹ እንድታደርሱና አስፈላጊውም ጥንቃቄ እንድታደርጉ ጥሪ ተላልፏል።

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን አዲስ ቻናል join ያድርጉ
👇
@geezmedia1


Репост из: Geez media(ግዕዝ ሚዲያ)
ዲፕሎማቱ ኮበለሉ!

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ዲፕሎማት የሆነው አቶ ግዛቸው ቦጋለ ይህን ስርዓት በቃኝ ብሎ ከእነ ቤተሰቡ ወደ አሜሪካ መኮብለሉ ተሰምቷል።

አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን አዲስ ቻናል join ያድርጉ
👇
@geezmedia1

Показано 20 последних публикаций.

11 194

подписчиков
Статистика канала