ዝባዝንኬ thought🗽


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Aug22--23
Cross-- @devanii12

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: በየአይነት thought's 🪫
Pizza ከጋበዘን ሰው ጋር pizza መብላት is so stressful.you'll be asking ፈጣሪዬ is that the right time to take another piece ወይስ ትንሽ ልጠብቀው?💀


When J Cole said *some nigga make millions, other nigga make memes* i felt it bruv😭


Story ላይ "ask me a question" ብላችሁ ፖስታችሁ ያንን ሁሉ ጥያቄ ስትመልሱ ለእያንዳንዱ ጥያቄ የምትፖስቱትን ያን ሁሉ ፎቶ ከየት ነው የምታመጡት? Bro, last year at this time, i had exactly 17 selfies in the course of 3 years. Y'all taking to much goddamn photos🤦🏾‍♂


If anime was for kids then im the most childish of them all ❤️


600 SUB TY👍🏾


እናትህ ሆድ ብትገባ አታመልጠኝም
Your mother stomach hide don't prison break me🤜🏾🤛🏾


Anime የ ህፃናቶች ነዉ! R u serious bruh i wanna be an uchiha clan አትጨማለቅ🤦🏾‍♂👨🏾‍🦽


አማርኛ Movies are crazzzzyyyyyyy. What the fuck?!😂😂😂
my brudda is watching an Amharic movie And i'm over hearing, right? ሌብነትን Romanticise ለማድረግ የሚያደርጉት ጥረት የትም ታይቶ አይታወቅም! what the actual fuck bruh?! "ኑሮ ቸግሮት ወደ ስርቆት ገባ እንጂ እሱስ ልቡ እንደ መልዐክ ልብ ንፁህ ነው" EXCUSE ME BRO? this negro literally said "አንጀትህን ሳልተረትረው ያለህን አውጣ!" on another scene! What do you mean by ንፁህ ልብ? መላእክት ህዝቤን በጩቤ እየተረተሩ ነው የሚውሉት? ህኣ?🤦🏾‍♂

you know what's crazier? Almost 90% of Amharic movie plot is just like this. አሁን እዚህ ሀገር ላይ እንዴት ስለሌብነት ኮምፕሌይን ይደረጋል?😭


Keep❤️


In your life :
-you must have ጥፍር መቁረጫ.. If for some reason u are using your teeth for that.. Enjoy your ዱልዱም ugly nail 👍🏾!

-if you don't know ሁለት ማሂዎች እና ሶስት ሜሪዎች... Get your lonely ass out there and meet people.... ቤቲዎች dont count👀!

-avoid የእንግሊዘኛ accentቱን ለማሳመር ብሎ የሚንተፋተፈ ሰዉ (those people -በማንክያም ፍርፍር የሚበሉ ናቸው )😭

Waking up with a wisdom isnt for everyone !


It's my first advice y'all👍🏾


ነጠላ......

For some reason ነጠላ ለብሰዉ ድራፍት የሚጠጡ ሰዎች ያስቁኛል...its just gives me these vibes ...

like የመጠጥ ሱስ አለብኝ እና ቤት ገብቼ ልብስ ከምቀይር ከለቅሶ ቤት ስመለስ (የበላሁት ምስር ጨጓራዬን አፈላዉ) ከጎደኛዬ ጋር አንድ ሁለት እንበል ብለን ነዉ...

or

ሰላሣ አልፎኛል ማንም ሰለኔ የሚያስበዉ አያገባኝም am independent..ጉሮሮዬን ካቀዘቀዝኩ i dont care ምን እንደለበስኩ!

ወይ ደግሞ...

ባሌን የታመመ ሰዉ ልጠይቅ ብዬ ወጥቼ ባሏን የታመመ ሰዉ ልጠይቅ ብላ ከወጣች ጎደኛዬ ጋር ድራፍት እየለበለብኩ ነዉ...

ተፃፈ ...ጥጋቸዉን ይዘዉ ነጠላቸዉን አድርጋዉ የሚጠጡ ሁለት ቆንጆ ሴቶች እያየዉ እና እፈሩ Thats shame fr😭


ጉራ ቸረቸርክ አትበሉኝና ...

It's rare to get such a humble, good-looking, smart, humorous, ባለሙያ, tall, caring and loving gentleman like me. ሴቶችዬ ምንድን ነው የሚያፈዛችሁ ግን?🤦🏾‍♂


Репост из: Love Fillings💘
ውጭ ሀገር ነው የሚመስለው is habeshan way of saying ቦታው ያምራል👍🏽

💚 @OFFICIAL_YANET


When all her friends, and her family አይቀየርም ተፋችዉ ብለዉ ሲጨቀጭቋት but you showed up at her door ተቀይረህ👍🏾!
#Maguire


that "በውበት ቁንጅና ማን ነበር ያላንቺ" Song is an anthem for haters. Like be for real bruh.... what do you mean "እስኪ ልጠይቅሽ በአፌ ተናግሬ
የነበረሽ ውበት የት ደረሰ ዛሬ?" Bruv😭😭😭
Bro literally said "You used to be cute, now you ugly hahahahahahahahaha THAT'S HILARIOUS"😭😭😭

Kudos to the Girma Tefera Version tho. The most beautiful vocals ever.


ሽንፈት እራሱ Looks like Manchester United😭


Репост из: The psychic
Nobody

Young thug's lawyer:


POV; When i see እብጥ እብጥብጥ ያለ ass እንደዚ እይዘዉና😭


ድሮ በስርዓት ምታወራህ ልጅ when she start dating a guy and she is happy with her life..

"hey"

ላሽ..

"hey"

ላሽ....

በኔ እና ባንቺ መሃል ያለዉ ድልድያ አያስፈልገኝም መንገዱን ተሻግሬዋለሁ am now at the promise land ነዉ የምትይዉ...

መብራት መጣ ብለሽ ሻማሽን እየጣልሽ ነዉ...

እሷ "i have never been this happy am gone marry him i dont want any guy in my life ከሱ ዉጪ "

after three month...

እሷ : "hey እንዴት ነህ 😊?"

Me : "who are you?"

አትቸኩሉ እና ሻማቹን አትወርዉሩ መብራት ድጋሚ ይጠፋል 😂!

Показано 20 последних публикаций.

621

подписчиков
Статистика канала