✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


✝️ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር፡✝️
✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️
ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት➠ @EOTC24bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


እንቆቅልሽ/ህ ❓❓

1⃣የሰራዊት ጌታን ከፊት አስቀድሞ
መሳሪያ ሳይኖርው እንዲሁ በባዶ
ኃያልነኝ ያለውን በራስ ተመክቶ
ያሸነፈው ማነው በጠጠር ወርውሮ❓


ኑሩልን እስኪ ሰብሰብ በሉ የተዋህዶ ልጆች ❤️


አንድ ሠው ብቻ 🤔


እንቆቅልሽ/ህ ❓❓


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
“እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።”
— ማቴዎስ 16፥18

@maedot_ze_orthodox


የተዋህዶ ልጅ በዚህ ሰዓት መረጃ ሊርቃቸው የሚችሉ ብዙ ምዕመናን አሉ..! ስልካችሁ ላይ የሚገኙ contact ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ #Add አድርጉ..!

እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል
የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን
የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን🤲🙏

‼️ስንበዛ ጠላት ይደነግጣል‼️


👇👇👇👇👇👇በዚህ እየገባቹ add አርጉ...... share ማረግ ግድ ነው..!🙏
https://t.me/maedot_orthodox_group
https://t.me/maedot_orthodox_group
https://t.me/maedot_orthodox_group


ሰበር

ቅዱስ ሲኖዶስ በሰጠው መግለጫ ከጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር በነበረው ውይይት የቤተክርስቲያኗ ብዙ ጥያቄዎቿ እንደተመለሰላትና ነገ ጥዋት 3 ሰዓት ላይ ዝርዝር እና ሰፊ መግለጫ እንደሚሰጥ አሳውቋል።

ቸር ያሰማን ቤተሰብ 🙏
https://t.me/maedot_ze_orthodox


ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ…!

"…ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ከ50 በላይ ባለማዕተቦች ከታረዱ በኋላ፣ ሕግ በማያውቁ ወንበዴዎች አማካኝነት ከተደፈርን በኋላ አልደራደርም ብሎ ሲወበራ የከረመው አቢይ አሕመድ የአባቶቻችንን ቁርጠኝነት ተመልክቶ አላዋጣው አላዛልቀው ሲል ምጣ ወይ ልምጣ በማለቱ የተገኘውን ድልም ሆነ ሌላ ዜና ለእኛ ሊያደርሱን ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ቅዱሳን ብሩካን አባቶቻችን ስለ ዛሬው ውሎ፣ ስለቀጣይ ቀናት መርሀ ግብር እና ስለ ፍርድ ቤት ውሎ በቀጥታ ስርጭት አጠቃላይ መግለጫ ይሰጣል። በትእግስት በጽናት እንጠብቅ።


https://www.youtube.com/live/5m0qgfjKolU?feature=share

https://t.me/maedot_ze_orthodox
https://t.me/maedot_ze_orthodox


ቅዱስ ሲኖዶስ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫዎቹን ከሥር ያሉ ሊንኮችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።

EOTC TV ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv

ሼር ሼር ሼር
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                @maedot_ze_orthodox


ቅዱስ ሲኖዶሱ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር ከሶስት ሰዓት በላይ የቆየ በቤተመንግስት ውይይት አድርገው ወደ መንበራቸው በሰላም ተመልሰዋል። ስለነበራቸው ውይይት አጠቃላይ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ቸር አሰማን 🤲🤲🤲
https://t.me/maedot_ze_orthodox


✨የአሥራ አንድ ሰዓት ፀሎት

✨ተንስኡ ለጸሎት

“አንዱን ጠቦት በማለዳ ቁርባን አድርገህ ታቀርበዋለህ፣ ሁለተኛውን ጠቦት በማታ ቁርባን አድርገህ ታቀርበዋለህ…” (ዘጸ 29፥39-42) ቅዱስ ዳዊትም “ፀሎቴን በፊትህ እንደ እጣን ተቀበልልኝ ፤ እጅ መንሣቴንም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትርጋ” በማለት ስለ ሠርክ ጸሎት ወደ ቅድመ እግዚአብሔር ማረግ ራሱ ባቀረበው ጸሎት አስተምሮናል (መዝ 140፥2)

🤲ለቅዱስ ደቅስዮስ የተለመነች ክብርን የተመላች ድንግል ወላዲተ አምላክ ለእኛም ትለመነን! አምላካችን ልጇ በምልጃዋ ይማረን!🤲🤲

🖤🖤🖤
https://t.me/maedot_ze_orthodox
https://t.me/maedot_ze_orthodox


የሙሴ አምላክ ከፊት ይምራችሁ
የጌዴዎን አምላክ ጉልበታም ያድርጋችሁ
የዳዊት አምላክ ጋሻ ይሁናችሁ፤
የሰሎሞን አምላክ አብዝቶ ጥበቡን ይስጣችሁ አሜን🙏

(አባቶቼ እንኳንም የእናንተ ልጆች ሆንን)

https://t.me/maedot_ze_orthodox
https://t.me/maedot_ze_orthodox


9:00

ተንስኡ ለጸሎት

በዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ጌታን እያሰብን ቢያንስ አንዴ አባታችን ሆይ እንጸልይ
https://t.me/maedot_ze_orthodox


እኛ የምንታዘዘው ለቅዱስ ሲኖዶሱን ብቻ ነው። አይደለም እንዴ? …!!

https://t.me/maedot_ze_orthodox




የሆነው እንዲህ ነው…!
💪🏿💪💪🏿👏👏💪🏿💪💪🏿

"…በመጨረሻም አቢይ አሕመድ ቅዱሳን አባቶቼ ሆይ ያላችሁበት ከመንበረ ፓትርያርኩ ድረስ ልምጣና እንነጋገር ብሎ ደወለ። ተማጸነ። አባቶቻችንም ና ምንገዶን ነገር ግን ከመምጣትህ በፊት ቆይ እንመካከር ብለው አባቶቻችን መከሩ። መከሩ፣ ዘከሩ እና ወሰኑ። ውሳኔውንም መልሰው ከማን ጋር መጣላት ለማያውቀው ለጨቅላው ነገሩት።

"…እንደ ደንቡ፣ እንደ ሕጉ አንተ ነበርክ መምጣት የነበረብህ። ነገር ግን አንተን ስትመጣ አንተን ለማጀብ አንተን ተከትሎ የሚመጣው ጦር እዚህ በመንበረ ፓትርያርኩ በሚሰፍር ወቅት ሕዝቡ አባቶቻችን ላይ አደጋ የሚጥል መጣ ብሎ እልቂት እንዳይፈጠር እዚህ መምጣትህን ለዛሬ ለጊዜው አለፈቀድንም፣ አልወደድነውም አሉት።

• እሺ የት እንገናኝ? እናንተ የመረጣችሁት ቦታ እንገናኝ። በማለት አቢይ ጠየቀ። ቅዱሳን አባቶቻችንም መለሱ። እዚያው ቤተ መንግሥት እንመጣልሃለን። ጠብቀን ብለውት ሄዱ።

~ ስንት አባቶች ሄዱ?

• ቅዱስ ፓትርያርካችንን ጨምሮ 13 ብፁዓን፣ ንኡዳን፣ ክቡራን የተወደዱ፣ የተመሰገኑ፣ የሚያኮሩን፣ የሚባርኩን፣ የሚቀድሱን፣ የማያሳፍሩን፣ በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩን የመንግሥተ ሰማያት መግቢያው ቁልፍ በእጃቸው ያለ አባቶቻችን ናቸው የሄዱት።

"…አኛ በአባቶቻችን አናፍርም። በአባቶቻችን አንጠራጠርም። ኦርቶዶክስ ሃገር ብቻ ሳትሆን ከሃገርም በላይ ናት። ሸርሙጦቹ ነፍሰ ገዳይ ሉጢ ኦሮሞ አሰዳቢዎቹ ዛሬ በአምቦ የነበራቸውን የመንበረ ጵጵስና ሰበራም ሳይወዱ በግዳቸው አቁመውታል።

"…በአደናጋሪ ወሬ አንነዳ…! ድሉ የተዋሕዶ እና የኢትዮጵያ ነው። አከተመ።

💪💪🏿💪💪🏿💪💪🏿💪💪🏿💪
https://t.me/maedot_ze_orthodox
https://t.me/maedot_ze_orthodox


"…ድል ኢትዮጵያና ለተዋሕዶ፣ ውድቀት ለሁለቱም ጠላቶች…!!💪

@maedot_ze_orthodox


6:00

ተንስኡ ለጸሎት

ይህች ሰዓት ጌታችን ኢየሱስ የተሰቀለበት ሰዓት ናት.. አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር ይሰቀል ዘንድ እርሱ ስለሁላችን ተሰቀለ..

ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ጌታን እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ

የምንችል ደግሞ ወደ ቅዳሴ እንሂድ
አቤቱ ተለመንን 🤲🖤
@maedot_ze_orthodox


#አርብ_የፍቅር_ቀን

👉“ማትያስ” ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው።

👉''አብርሃም '' ማለት ታላቅ አባት ማለት ነው።

👉''ጴጥሮስ'' ማለት ዓለት (መሠረት) ማለት ነው።

✨በእውነት በዚህ ዘመን እናንተን አባት አድርጎ የሰጠን አምላከ ቅዱሳን - ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን።

አምላከ ቅዱሳን አባቶቻችን እረጅም እድሜናጤና ይስጣቸው🤲
#አንድሲኖዶስ
#አንድፓትሪያርክ
#አንዲትቤተክርስትያን
https://t.me/maedot_ze_orthodox
https://t.me/maedot_ze_orthodox


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#እባክህ_ጌታዬ_እባክህ_ቀን_አምጣ⛪️❤️

@maedot_ze_orthodox

Показано 20 последних публикаций.

350

подписчиков
Статистика канала