Репост из: PRETTY 💖🍹
ስንሞት ..
ከ3ቀንቡሀላ ጥፍሮቻችን መነቃቀል ይጀምራሉ
ከ4 ቀን ቡሀላ ፀጉራችን ይበሰብሳል
ከ5 ቀን ቡሀላ አእምሯችን በሀይለኛው መቅለጥ ይጀምራል
ከ6 ቀን ቡሀላ ጨጓራችን ይቀልጣል
ከ60 ቀን ቡሀላ ስጋችን ከአጥንታችን ይለይ እና አሲዳማ ይሆናል
በዚህ ጊዜ በበሰበሰው ሰውነታችን ጠረን ምክንያት ሰው ቀርቶ እንስሳቶች ሁሉ ወደኛ ለመቅረብ አይመኙም
ይህ ሁሉ ኩራት ይህ ሁሉ ስስት ይህ ሁሉ ንዴት እና ቁጣ ይህ ሁሉ ክፋት ለምን🤔