ጌታ መልካም መሆኑን የቀመሰ !!
ጴጥሮስ በመጀመሪያው መልዕክቱ በሁለተኛው ምዕራፍ ቁጥር 1-3 ጌታ መልካም መሆኑን የቀመሱ ሰዎች ማስወገድ ያለባቸው ነገር እኚህ ናቸው ይላል !!
👉ክፋት
👉ማታለል
👉ግብዝነት
👉ቅናት
👉ሐሜት
ጌታ መልካም መሆኑን የቀመሱ በድነታቸው እንዲያድጉ (ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ ) ማድረግ ያለባቸው ደግሞ ይህ ነው ይላል ።
👉ንፁህ መንፈሳዊ ወተት መመኘት (ተንኮል የሌለበት የቃሉን ወተት )
"እንግዲህ ክፋትን ሁሉ፣ ማታለልን ሁሉ፣ ግብዝነትን፣ ቅናትንና ሐሜትን ሁሉ አስወግዱ፤ በድነታችሁ እንድታድጉ፣ አዲስ እንደ ተወለዱ ሕፃናት ንጹሑን መንፈሳዊ ወተት ተመኙ፤ ጌታ መልካም መሆኑን ቀምሳችኋልና።
1 ጴጥሮስ 2:1-3
መልካምነቱን እንደቀመሰ ሰው መኖር ይሁንልን !!
ተቀላቀሉ አብሬን ወንጌል እንስራ
http://t.me/Jesus_is_your_power
✝ ይ🀄️ላ🀄️ሉን ❤
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ