👂ይሰማል ለአንተ/ቺ ነው😍
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉
❤️የሰው ልጅን ሁለት ጆሮዎች👂 ስትገጥማቸው የልብ ቅርፅ ይሰጣሉ ይሄ አስገራሚ ነው አይደል?🤔
heart ልብ ከሚለው የእንግሊዘኛ ቃል ላይ h. t ብታውጣ .. ear.. ጆሮ የሚል ሌላ ቃል ይወጣል
👂h..ear..t.❤️
እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው ሰዎች እንዲወዱህ በልባቸው እንዲያስቀምጡህ ከፈለክ ጆሮ ስጣቸው በቂ ነው።
ያላችሁን አስተያየት
@hilu94 ላይ አድርሱኝ።
🌸SHARE AND JOIN🌸
@hilutiye@hilutiye💛...........🍃🌸🍃............💛