Notcoin የሰራችሁ Congrats ብያለው... Marketu ተቀያያሪ ነው... ብሩም እዛው ከፍ ዝቅ ሊል ይችላል...
በጣም ከፍ ካላለ በስተቀር አትሽጡት hold ብታደርጉት እመክራለው...
በትንሹ 100 ዶላር ሰርታችኋል 😍😍
በጣም ከፍ ካላለ በስተቀር አትሽጡት hold ብታደርጉት እመክራለው...
በትንሹ 100 ዶላር ሰርታችኋል 😍😍