#OMEGA_GARMENT
💙💙💙ቃልን በተግባር በፈለጉት ዲዛይን_ከለር_ብዛትና በፈለጉት ግዜ💙💙💙
ሁሌም ፍለፊት ከሚታዩ ዉበቶች ጀርባ የሚኖረዉ ኦሜጋ ጋርመንት የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት "እኔም ለሀላባ ስፖርት ከፍታ እሮጣለሁ" በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ላይ ተሳታፊዉ የሆነዉ ሀላባ ሸገር ስፖርት ክለብ ለሚያዘጋጀዉ የጎዳና ላይ ሩጫ የመሮጫ ትሸርቶችን አምርቶ አቅርቧል።
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የአሸናፊዎች_ምርጫ !!
ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251911080367 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwearቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1