guys ይሄን app እዩት ሰሞኑን ሲዘዋወር ነበር acc ካስከፈቱ ቦሀላ tnx for your support ብለው ሸኝተዋል. በየቻናሉ ሚባለውን ነገር ሁሉ የግድ ዘላችሁ መስራት ይሄ ነው ትርፉ😒
አንድን ነገር real ነው አደለም ሚለውን ለመለየት የግድ expert መሆን አይጠበቅባቹም 25$ regester ላረገ ሁሉ ሲልህ ምን?😏 withdraw ማረግም ይቻላልን ደሞ😱 maybe ቀድሞ ለመጣ ቢሉ a little convincing ነው for 1M download 25M$ no little project on this freakin wld ain't risking 25 FERARI for referal unless you are in the higher clan .
🔔እና common sense ተጠቀሙ የማን project ነው ይህን ያህል ሚበትነው ብላችሁ ትንሽ research ስሩ