Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#5ሚሊዮን_ኮደሮች
በኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን ኮደሮችን ለማሰልጠን ያለመ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት በሳይንስ ሙዚየም በነበረ መርሐግብር ይፋ ተደርጓል።
በዚህ የማብሰሪያ መርኃግብር ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይህን ትልቅ ዕድል ወጣቶች በአግባቡ በመጠቀም ለኢትዮጵያ የነገ ተስፋ መሆን ይኖርባቸዋል ሲሉ ገልጸዋል።
የአምሰት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቪ ከተባበሩት አረብ ኤሜሪትስ ጋር በመተባባር ለሦስት ዓመት የሚተገበር ነው ተብሏል።
በሥልጠናው፦
- ድረ-ገጽ ማበልጸግ (Web Development)፤
- የስልክ መተግበሪያ ማበልጸግ (Mobile Application Development)፤
- ዳታ ሳይንስ፤
- አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፤
- መሠረታዊ የዲጂታል ክህሎቶችን ማስጨበጥ የተካተቱ ናቸው ተብሏል።
ለመመዝገብ
https://ethiocoders.et/