Репост из: Debbal -Web -T5
ውድ ቤተሰቦቻችን ድጋፋችሁ ያስፈልገናል!
የኢትዬጲያ ዲያስቦረ ትረስት ፈንድ በሚያዘጋጀው Great Rift Valley Summit 2025 ውድድር ላይ በግብርና ዘርፍ (Dr.Azmeraw) ዶ/ር አዝመራው በሚባል መተግበሪያ ወይም አፕ እየተወዳደርን እንገኛለን ።
መተግበሪያው በ AI ቴክኖሎጂ በመጠቀም የሰብል በሽታዎችን ከመታየታቸው ቀናት በፊት በመለየትና በመከላከል፣ ምርትን ለማሳደግና የኬሚካል አጠቃቀምን ለመቀነስ የሚረዱ የሕክምና ምክሮችን ይሰጣል።
በውድድሩ ለመጨረሻ ዙር ከታጩት 8 ተወዳዳሪዎች ውስጥ የእኛ ድርጅት ደባል ቴክኖሎጂስ ይገኝበታል ። የማሸነፍ እድላችን ከእኛ ጥረት በተጨማሪ በህዝብ ምርጫ ስለሚወሰን ድምጽዎ እንድናሸንፍ እንዲሁም ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ ለገበሬዎች እንዲደርስና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ይረዳል። አሁኑኑ በ https://vote.grvsummit.com/ ድምጽ ይስጡ!
እናመሰግናለን!