pökä arts ™


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


pökä art of drawings and graphic designs -
for any comments and quests contact @tsebaot_melodical_habesha
@pokArtsTseba @pokArtsTseba

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


https://vm.tiktok.com/ZMe4uJfu4/
#ትንሳኤ #ፋሲካ #ethiopianeaster መልካም በአል
Tsebaot Mêlödîçàl Hà (@tsebaot_tsebi) has created a short video on TikTok with music Yene Geta. | #ትንሳኤ #ፋሲካ #ethiopianeaster መልካም በአል


ክርስቶስ ተንስአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
አሠሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም፤
ሰላም - እምይእዜሰ፤
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሣ፤
ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው፤
ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍጹም ሰላምና ደስታ ሆነ✝️❤️

በምክንያት ጠብቆ በሠላም ያደረሰን በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋው የዋጀን ቤዛም የሆነን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለ2013 በአለ ትንሳኤ በጤና አደረሰሽ/ህ መልካም በአል ከመላው ቤተሠብሽ/ህ ጋር ይሁን !

ፀባዖት ሶልአኪያ








ሊዱ የኔ ምርጥ ጓደኛ የኔ አማካሪ
የኔ ቆንጅዬ የኔ ብዙ ነገሬ
እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽልኝ
የሠማዩ መርቆሽ ነበር የምድሩም ቀጠለ
መልካም ዘመን ይሁንልሽ የኔ ውድ








Репост из: pökä arts ™


ስኳር የደም ግፊት
ይዞኛል ጨጓራ
ሌላ ስም አስትቶ
ያንቺን የሚያስጠራ
አሞኛል ሆድ ቁርጠት
ወደ ላይ ከዕምብርቴ
እንቺን ካልቀመሠ
አይረጋም አንጀቴ
ሥብራት ነው መሠል
ጎኔ ያዘመመው
በይ እንጋባና
ጎዶሎዬን ሙዪው
አሞኛል ወለምታ
ሠቅዞኛል እግሬን
እንዲድን ካሠኘሽ
ዛሬ እንገናኝ
ጅስሜን ይዘሽዋል
ተቆጣጥረሽኝ
አቅሌን እንዳልስት
ደርሠሽ ፈውሽኝ
በሽታዬም አንቺ
ሀኪሜም አንቺው ነሽ
ልቤን ነይ አክሚያት
መድሀኒት ቀምመሽ

ፀባዖት

@pokArtsTseba

@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead


ዶክተሩና ታማሚው

ታማሚ: ዶ/ር ደህና ነኝ

Doc: አይዞህ ተርፈካል ጭረት ነው

ታማሚ: እሥቲ ልየው

Doc: ይቅርታ ለግዜው እግርህ ላብራቶሪ ክፍል ነው

ታካሚ : ፌንት ...

👇🏾😂👇🏾🤦🏾‍♀👇🏾🤣👇🏾🙆🏽‍♂

@pokArtsTseba
@pokArtsTseba






No matter how hard the past is,
you can always begin again.
Another New 365 days

Happy New Year ✨
2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Mery christmass and
Happy New year 2021
To all people celebrating the event !

Thank you all for being at my side
appriciating , supporting , advising
Me by any kind of your Help

@Tsebaot_Melodical_Habesha TG

https://youtube.com/channel/UCGlxleVPZacCnJpCbHD1hQA


Репост из: ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ®
የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የኪነጥብብ ምሽታችን
#ረቡዕ_ታህሳስ_14 የነበረው ወደ
#አርብ_ታህሳስ_16 መቀየሩን
እየገለጥን ትኬት በነኚህ አድራሻ ።

1. በራስ ሆቴል የጦቢያ በሮ
2. በአርት ቲቪ ቦሌ መድሀኒአለም ፊት ለፊት አውሎ ህንፃ 8 ፎቅ
3. ሚኪ ሞባይል ቦሌ ኦሎምፒያ አበሩስ ህንፃ
4. ሚኪ ሞባይል ቦሌ መድሀኒአለም ሸገር ህንፃ ፊት ለፊት
5. ራስ ሂል ባርና ሬስቶራንት ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ ኢትዮፍ አጠገብ
6. ክሬምኒው ካፌ ቦሌ ህብር ኢትዮጵያ የባህል አዳራሽ አጠገብ።

@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead


Репост из: ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ®


Another level of editing
Cartoon - #Tesfahun_Kebede
#Frash_Adash
From #Tobiya_Poetic_Jazz

https://t.me/tobiyagitmnbejaz_yetibebmead


Репост из: POKA Arts Tseba
ውድ ❤ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣይ ፕሮግራማችንን #አርብ #ህዳር 4 ከቀኑ 12 ሰዓት በስካይ ላይት ሆቴል ትታደሙ ዘንድ #ትኬት በነኚህ አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ:-

#በራስሆቴል ቢሮአችን
#በአርትስቲቪ ቦሌመድሀኒዓለም አውሎ ህንፃ 8ኛ ፎቅ
#በሚኪሞባይል መስቀል ፍላወር
#በሚኪሞባይል ቦሌ መድሀኒአለም

ለበለጠ መረጃ 0940773433 . 0919787878

መቼም እንደማንረሳው እንደማንዘነጋው መሪ ቃል. " በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ"

#ጦቢያግጥምንበጃዝ
#TobiyaPoeticJazz
#artstvworld

የአዳራሹን 1/4 ኛ ብቻ ስለምንጠቀም ቀድመው ትኬትዎን ይውሰዱ!

@tobiyagimnbejaz_yetibebmead
@tobiyagimnbejaz_yetibebmead

Показано 20 последних публикаций.

1 222

подписчиков
Статистика канала