Sidama Community in Addis (SCAA)


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Here you are in Official channel of Sidama Community in Addis Ababa. On this channel we share informations and news about our Association. Please follow us and invite your friends.

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Award nominations in community service
Опрос
  •   Buche Bukato
  •   Yared Estifanos
  •   Yirgalem's Family
  •   Zeleke Foundation
3024 голосов


Award nominations in advancement of sidama culture and arts
Опрос
  •   Azy Cultural Food
  •   Beteseb Cultural Clothes and Manufacturing
  •   Mathiwos Wolde Georgis
  •   Samuel Belayneh Qaa'me
  •   Shumulo Shunde
5705 голосов


የሰብአዊ እርዳታ ጥሪ!
*

በሲዳማ ክልል ቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አሰቃቂ ትራፊክ አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ወገኖችን ለማገዝ የአ/አ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ከታህሳስ 23-30/2017 ዓ.ም የሚቆይ የሰብአዊ እርዳታ ለማሰባሰብ ወስነዋል። በመሆኑም ማህበሩ ለዚህ አላማ ያዘጋጀው የባንክ ሂሳብ ቁጥር #1000528151373 ላይ የሰብዓዊ እርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

እንደየአቅማችን አነሰ በዛ ሳንል ከ100 ብር ጀምሮ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል

ድጋፍ የሚታደርጉ ወገኖች ያስገባችሁትን የባንክ ስልፕ በwhatsup ውስጥ መስመር ላኩልን (0946839164)

CBE: 1000528151373






ማህበራችን በየክ/ከተማው ያሉ አስተባባሪዎች እርስ በእርስ እና በአከባቢው ካሉ አባላት ጋር ይበልጥ ተናቦ መስራት እንድችል በአድስ መልክ እያደረጀ ይገኛል፣
በዚህም በትላንትና ዕለት ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተባባሪዎች ጋር ውይይት ያደረግን ሲሆን በውይይቱም ይበልጥ ተናቦ ማስተባበር እንድችሉ የአስተባባሪዎች ሰብሳቢ እና ም/ሰብሳቢ ተመርጠዋል። በዚሁ መሰረትም
#ወ/ሮ ነጻነት ዘርሁን -ሰብሳቢ
#አቶ ሳንባቶ ፉቴ- ም/ሰብሳቢ
#አቶ መብራተ መስፍን
#አቶ ታምራት ቶኤ
መሆናቸውን እናስታውቃለን።

የማህበራችን ራዕይና በጎ ሥራ መደገፍ የሚትፈልጉ ቀጥሎ ያለው ልንኪ በመክፈት Become member የሚለውን በመጫን የአባልነት ፎርም በመሙላት አባል እንድትሆኑና ከእኛ ጋር እንድትሰሩ እንጋብዛለን።

ከታች ባለው ልንኪ አባል ይሁኑ 👇👇👇
https://www.sidamacommunity.org/

Halamaniti Yanna Xaati.


#አለታ_ኮፊ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚንየም( ልዩ ቦታው 15 ኢትዮ_ቴለ ያለበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ) ያገኙታል። ልዩ ጣዕም ቡናቸው ይመቾታል።

አለታ ፒዛ፣ በርገርና ጁሳቸው ልዩ ናቸው፣ ይወዱታል ።

ጎራ ብለው ይጎብኟቸው #አለታ ይመርጡታል።


Egensiisha
~~~
Hajjo:- Ayyiriynu Baraarshira Qumeessa aanonke manna koyisateeti.

Addisabaho Sidaamu ilama maamari
Dirruni mitte hige harisano gambooshi battalara dagate lupiima looso/owaante aateni egenamino mannira/urrinshubara ayyiriynu baraarshana adawarshi Amaynoote assano.

Taayixe maamaru 6kki doyicho gambooshira worooni xawinsoni loosu handarara halaynuni dagate woyaambera lupiima looso loosino mancho/urrinsha ki'neewiini afi'neemo qumeesi kaimini keene ayyiriynu baraarsha aate qixaawo gundoni.

konni daafira tenne hajjora reekamate ikkado manchoti/uurinshati yitinaniha qumeesa'ne woritinanike gede ayyiriynuni koyinseemo.

Qumeesaho hansooni loosu handaara:- #1. Sidaamu buddina artera lupiima looso loosatenni egenaminoha/ta #2. dagate qooso/talleyni looso loosatenni egenaminoha(civil right advocacy) #3. Umisi/se fajjoni dagate shooshanqete looso loosateni lupiima looso loosinoha/ta(Community service).

Qagiisha:-

Qumeesa uyinanihu Techoni hanafe Saadasa 16/2017 MD geeshaati.

Uyiitinaninke tajje tenne hajjora calla horoonsiinemota sheemate e'neemo.

Qumeesa aate wooroni leeltano linke fane👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd6N-fpHYAypYuJdXumz3lkOC3XoFj18hwKaqKZNscZ7VthIw/viewform


Call for award nomination
********
we invite you to recommend individual who have made significant contributions in the area of Community service, civil rights and advancement of Sidama culture and art.

We will be honored at the Sidama community associations' 6th annual conference, details regarding the conference date and place will be provided at a later time.

Every year at our Annual Conference the Sidama community Association in Addis(SCAA) honors and celebrates the accomplishments of individuals who share SCAA’s mission for advancing Sidama culture and art, youth empowerment and Help vulnerable groups. Therefore, we invite you to nominate those who have made significant contributions in the areas of advancement Sidama arts and culture that demonstrate strong artistic impact, civil rights and community service. Nominations can be for individuals, groups, organizations or companies.

Award recipients will be recognized at SCAA's 6th Annual conference.

To nominate someone, please fill out the award nomination form. 

*The deadline to submit nominations is December 25, 2024*

Begin Award Nomination Form👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd6N-fpHYAypYuJdXumz3lkOC3XoFj18hwKaqKZNscZ7VthIw/viewform






አ/አበባ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር አንድነትና ትብብርን ማጠናከር ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል።

በትላንትናው ዕለት ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል "የማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶች ሚና ለተሻለ ማህበረሰብ ግንባታ " በሚል መሪ ቃል ሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የሚኖሩ የማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል።

በዕለቱ ለውይይቱ መነሻ የሚሆኑ ጽሁፎች በምሁራኖች ቀርቦ ምክክር የተደረገ ሲሆን የማህበሩን የአምስት ዓመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ንድፍ ቀርቦ ግብዓት ተሰብስቧል።

በዶ/ር ሽመልስ ግዛው የማህበረሰብ መቀራረብና መቀባበል ለአንድነት የሚኖረው ሚና በሚል ርዕስ እና አቶ መንግስቱ ጎንሳሞ በከተሞች የወጣቶች አቅም ግንባታ ዙሪያ ጥናታዊ ጽሁፎች ያቀረቡ ሲሆን የማህበሩን ቀጣይ አምስት አመታት ዕቅዶች ንድፍ በማህበራችን ም/ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር አስቻለው አባይነህ አማካይነት ቀርቦ ሰፋፊ ውይይት ተካሂዷል።

በዕለቱም አጋራችን የሆነው ሲዳማ ባንክ የሥራ እንቅስቃሴና ለደንበኞች ያዘጋጀውን የአገልግሎት አማራጮች፣ ባንኩ ከማህበራችን ጋር በመተባበር በመዲናዋ ለሚገኙ ወጣቶች እየፈጠረ ስላለዉ የሥራ ዕድሎችና እና ስለተመቻቹ የብድር አማራጮች የባንኩ ፕሬዝደንት አቶ ታደሰ ሀጢያ ገለፃ ያቀረቡ ሲሆን ከባንኩ ጋር አብረዉ እንዲሰሩም ከሀገር ውስጥና ውጪ ለሚኖሩ የማህበረሰብ አባላት እና ለውይይቱ ተሳታፊዎች ጥሪ አቅርበዋል።

ሌላው የሲዳማ ባህልና ዕሴት ማዕከል የሆነው #አፊኒ መሰረት አድርጎ የተሰራዉ #አፊኒ_ፊልም በአስደማሚ የፕሮዳክሽን እና የታሪክ ጥራት ከሀገራችን አልፎ በዓለም ዙሪያ የሲዳማን ባህል ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀ ያለ ሲሆን ይህንን ሥራ በሙያቸው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ዋና ዳይረክተር-ታርኩ መኮንን፣ ደራስ እለፋቸው ብርሃኑ፣ መሪ ተዋናይ ግሩም ኤርሚያ፣ ረ/ተዋናይ አማኑኤል ሀብታሙ፣ ረ/ዳይሬክተር-ማካርቲ ቤላሞ፣ እንድሁም የፊልሙ አሰሪ ኮሚቴ አባላት ከዋናው ፊልሙ አሰሪ ሲዳማ ክልላዊ መንግስት ባህል ስፖርትና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ላደረጉት ከፍተኛ አሥተዋጽኦ አዲስ አበባ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር የዕውቅናና የምስጋና ሰርተፊኬት ተሰጥቷል።

በመጨረሻም ማህበሩ ይህ የምክክር መድረክ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን አስተዋፅኦ ላደረጉ ግለሰቦችና አጋራችን ለሆነው ሲዳማ ባንክ ምስጋና በማቅረብ ውይይቱ ልብን በሚያሞቅ መንፈስ ተጠናቋል።

#በምክክር_እና_በመደጋገፍ_ትውልድ_ብሎም_ሀገር_ይገነባል!




Keere heedhinooni maamarinke miilana irkisaano baallunku!
********
Maamarinke miila maamaranke dukisate eino sheemati garini aganuni mitte xibbe birre(100 Birre)/ woy dirrunita 1200 Birre baatoshi agadhanonsa. Konni dafiira baatoshe yannate baatatenni guuta maamaru irkisaancho ikkate qeechanke fullo.

Hatono haaro maamarinkera miila ikka hasidhinani roduuwi Heedhinoniwa heedhine maamaru biiro daa hasiisukini interneetete widooni ( www.sidamacommunity.org ) Become member yaanoha eine Forme wonshateni miila ikka danditinani. Aganu baatosheno #Donate yaanoha kisateni maamaru baankete kiiro adhiteni miilate aganu Fushaate eesitini gedensaani Baankete darasanyi footo Telegramete/woy maamaru imeelera (sidamacommunity304@gmail.com) soyateni guuta miila ikka danditinani. Ninkeno guuta miila ikka'ne leelishano tajete sokka basenteni sonkeemoha ikano.

Mittimatenni halamanna malama naaddano buuqe ninkewa dagge ledanto.

Weebisatenke:-
www.sidamacommunity.org

Xaabata mittima feenjejitino mayimara!


በአ/አበባ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ሰዓታችሁን አመቻችታችሁ ዛሬ ከሰዓት የመጽሃፍ ምረቃ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ አምልኮ ፕሮግራም ስለምኖር ተሳተፉ!!






በጉጉት የሚጠበቀው ኢሬቻ-2017 ለባህል ልውውጥና ለወንድማማችነት በሲዳማ ባህል አልባሳቶችን አሽበርቀን ከወንድም ኦሮሞ ህዝብ ጋር ሰብሰብ ብለን ለማክበር ዝግጅታችን ጨርሰናል፣ ከዚህ ቀጥሎ ባሉ ስልኮች መመዝገብ ትችላላችሁ!

+251931003535- ግዛቸው
+251929136614-ዳዊት


በሀገራች ኢትዮጵያ በምስዮናዊ አገልግሎታቸው አንጋፋና ከመጀመራዎቹ ትውልድ አንዱ የሆኑት ፓስተር ተስፋዬ ቃሚሶ የጻፉት መጽሃፊ ለምረቃ በቅተዋል።

የነጻነት ዘመን መልካም ተሞክሮዎች፣ ተግዳሮቶችና የወዴፊት ተስፋዎች ላይ አተኩሮ "የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ገጽታ " የተሰኘው የተወዳጁ ፓስተር ተስፋዬ ቃሚሶ መጽሃፍ ምረቃ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

ዝግጅቱ እሁድ መስከረም 26 /2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በአዲስ አበባ ጦርሀይሎች የሚገኘው ቀጠናሁለት ሙሉወንጌል ቤ/ክርስቲያን አምልኮ አደራሽ ይካሄዳል።

አይቀርም፣
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!



Показано 20 последних публикаций.